Your cart is currently empty!
Ministry of Defense፡ Procurement of Different Sport Wears
Government(Feb 07, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/1d187ea1-bbc5-4719-b653-119e35f5b750/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: MOD-NCB-G-0840-2018-PUR
- Object of Procurement: Procurement of different sport wears
- Description: Procurement of different sport wears
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Ministry of Defense
- Clarification Request Deadline: Feb 09, 2026, 9:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Feb 08, 2026, 11:35:25 AM
- Terms and Conditions:
- የግዥ ፈፃሚው አካል ስም የመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ(Defence Health Main Department) ነው።
- ዋና መምሪያው ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ለስፖርተኞች አገልግሎት የሚውሉ የስፖርት አልባሳቶቹን ዋጋ ስትሞሉ በቀረበው ስፔስፊኬሽኑ መሠረት ጥራታቸውን የጠበቁ መሆን ይኖርባቸዋል።
- ጥራታቸውን ካልጠበቁና በፍላጎት አቅራቢው ክፍል ተቀባይነት ካላገኙ ተመላሽ ተደርገው ተቀይረው እንደሚቀርቡ መታወቅ ይኖርበታል።
- በተጨማሪ ተጫራቾች ስፔስፊኬሽኑ ግልፅ ላልሆነ ዕቃ ዋጋ መሙላት አይኖርባቸውም።
- የስፖርት ማሊያዎቹ ቁጥር ያላቸውና ቀለማቸውም ነጭ ወይም ሰማያዊ መሆን ይኖርበታል።
- አሸናፊ ድርጅት ሲያቀርብ በተለያየ ሳይዝ መሆኑን መገንዘብ ይኖርበታል።
- በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊ የሆኑባቸውን የስፖርት ትጥቆች ገቢ ከማድረጋቸው በፊት ናሙና የሚያቀርቡና ለግዥ በቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ኦርጅናል የሆኑ ማቴሪያሎችን ካላቀረቡ ቀይረው ገቢ እንደሚያደርጉ ታሳቢ በማድረግ ዋጋ መሙላት ይኖርባቸዋል።
- በተጨማሪ ዋጋ ካቀረቡና አሸናፊ ከሆኑ በኋላ ዋጋ የሞላሁት በስህተት ነው ብሎ ላለማቅረብ የሚደረግ ምክንያት ተቀባይነት የሌለው መሆኑን ማወቅ ይኖርባችኋል።