አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ተሽከርካሪ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Feb 08, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

አቢሲንያ ባንክ አ.ማ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዛቸውን እና በሠንጠረዡ ውስጥ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 መሠረት ንብረቶቹ ባሉበት ሁኔታ አሁን በሚገኙበት ይዞታ ላይ እገዛ በግልጽ ጨረታ ወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች መገንዘብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚመረቱበትን ንብረት የረታ መነሻ ዋጋ 1/4 (አንድ አራተኛ) በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲፒኦ በአቢሲንያ ባንክ (ኢ) ስም በማስራት ለጨረታ ማስከበሪያ በማስያዝ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።
  • የጨረታው አሸናፊ አሸናፊነቱ ከባንኩ በደብዳቤ ከተገለጸለት ቀን ጀምሮ በ15 (አስራ አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ አጠቃሎ ከፍሎ ጨረታ ያሸነፈበትን ንብረት መረከበ ይኖርበታል። በእነዚህ ቀናት ውስጥ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ በሲፒኦ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል። በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል።
  • ተበዳሪው / መያዣ ሰ/ ከአራጁ ቀን እና ሰዓት በካታው መገኘት ይችላሉ። ነገር ግን ባይገኙ ሐራጁ በሌሉበት ይካሄዳል፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ማናቸውንም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ 15% የተጨማሪ እሴት ታክስ እጉዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
  • ንብረቱን በሥራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ መጎብኘት ወይም ማየት ይቻላል።
  • በባንኩ የብድር ፖሊሲ እና መሙያ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟላ የጨረታው ከፍተኛ ዋጋ አቅራቢ አሸናፊ ባንኩ ከፊል ብድር ሊሰጥ ይችላል።
  • የጨረታ ቦታ አዲስ አበባ ከተማ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ለገሀር በሚገኘው የአቢሲንያ ባንክ አማ ዋና መስሪያ ቤት 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዝር እና ዴት ሊተ፡ሽአ ዲቪዥን የጨረታ ክፍል ውስጥ ነው፡
  • ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 515 1153 እና 011 515 0711 አ.አ መደወል መጠየቅ ይቻላል
  • ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መበቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ ተሽከርካሪዎቹ ተለያይተው አይሸጡም፣ የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለዚህ መሰራት አለበት።

ተ.ቁ

የተበዳሪ ስም

የመያዣ ሰጪው ስም

የሰሌዳ ቁጥር

የተሽከርካሪው ዓይነት እና የተሰራበት ዘመን

የተከርካሪው ሞዴል

 

የሻንሲ ቁጥር

 

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታ የሚካሄድበት ቀን

የምዝገባ ሰዓት

የጨረታ ሰዓት

1

አቶ በርሄ ገ/መድህን

ተበዳ

 

ኢት-03-94573

 

ቻይና፤ ሲኖ ትራክ 371 የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ ቦቴ እ.ኤ.አ 2016 GC

ZZ1257S4341W

 

LZZ5BLSF1GN137206

 

WD615.47*16 0907029697*

 

5,937,500.00

 

የካቲት 24 2018 ዓ.ም.

4:30 5:30

 

5:30-6፡00

2

አቶ በርሄ ገ/መድህን

ተበዳ

 

ኢት-03-29253

ኢትዮጵያ፣ የHH ኢንጂነሪንግ ስ የሆነ የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ ተሳቢ/እ.አ.አ 2017 GC

HHENG

 

EAECBCHHEH 0000066

 

3,201,660.00

 

3

አቶ በርሄ ገ/መድህን

ተበዳ

 

ኢት-03-94526

 

ቻይና፣ ሲኖ ትራክ 371 የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ ቦቴ/እ.አ.አ 2016 GC

ZZ1257S4341W

 

LZZ5BLSF5G W159302

 

WD615.47*161 007029117*

 

5,781,250.00

 

የካቲት 24 2018 ዓ.ም.

8:30 -9:30

 

9:30-10፡00

4

አቶ በርሄ ገ/መድህን

ተበዳ

ኢት-03-29251

ኢትዮጵያ፣ የHH ኢንጂነሪንግ ስየሆነ የፈሳሽ ጭነት ማመላለሻ ተሳቢ/እ.አ.አ 2017 GC

HHENG

 

EAECBCHHEH0000068

 

3,035,340.00

 

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *