Your cart is currently empty!
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የVenile Tile ስራ (የእጅ ዋጋ) ብቻ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026)
ጨረታ ቁጥር DCE/SC/159/18
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ጊቢ ውስጥ G+10 የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 17-06B የየVenile Tile ስራ (የእጅ ዋ ጋ) ብቻ ግዥ ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም፡-
|
ተ.ቁ |
የሥራ ዝርዝር |
መጠን |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1 |
የVenile Tile ስራ (የእጀ ዋጋ) ብቻ |
በጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠቀው መሠረት |
25/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
25/06/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ህነት በተብት እና ስፔስፍኬሽን መሠረት ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በኢንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል።
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀከት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን
የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B
ለበለጠ መረጃ፡-011 895-9810 ወይም 09 11-69-13-78
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ