Your cart is currently empty!
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ: ዲፕሎማ የሚታተምበት ሰርተፍኬት (ወረቀት A4)፣ የማህተም ቀለም እና ለዶክመንት የሚያስፈልግ ፋስትነር ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 10, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/a67def18-b82d-4f76-a569-3b863553a12e/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0648-2018-PUR
- Object of Procurement: Lot 36 Procurement of ዲፕሎማ የሚታተምበት ሰርተፍኬት (ወረቀት A4)፣ የማህተም ቀለም እና የዶክመንት የሚያስፈልግ ፋስትነር ግዥ
- Description: Lot 36 Procurement of ዲፕሎማ የሚታተምበት ሰርተፍኬት (ወረቀት A4)፣ የማህተም ቀለም እና የዶክመንት የሚያስፈልግ ፋስትነር ግዥ
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Dire Dawa University
- Clarification Request Deadline: Feb 10, 2026, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Feb 10, 2026, 3:57:06 PM
- Terms and Conditions: ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡
- ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡
- ዩኒቨርሲቲው እንደአስፈላጊነቱ የአቅርቦቱን መጠን 20% ሊቀንስ ወይም ሊጨምር ይችላል፤
- ፕሮፎርማ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው