Your cart is currently empty!
የወረኢሉ- ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው ጨረታ ላይ በሎት 3 ላይ የተቀመጠው የወረኢሉ ወረዳ የመስኖና ቆላማ የ014 ቀበሌ ዊር /ግድብ ግንባታ በመደበኛ በጀት የወጣው በስህተት ስለሆነ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን
Addis Zemen(Feb 11, 2026)
ጨረታ ለመሰረዝ የወጣ ማስታወቂያ
በአብክመ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በደቡብ ወሎ ዞን የወረኢሉ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ የተለያዩ ተቋማት ግንባታዎችን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ቅዳሜ ጥር 23 ቀን 2018 ዓ.ም ላይ መውጣቱ ይታወቃል በመሆኑም በሎት 3 ላይ የተቀመጠው የወረኢሉ ወረዳ የመስኖና ቆላማ የ014 ቀበሌ ዊር /ግድብ ግንባታ በመደበኛ በጀት የወጣውን በስህተት ስለሆነ ጨረታው የተሰረዘ መሆኑን እናሳውቃለን።
የወረኢሉ– ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/697dc07e0a538acd2b000001