Your cart is currently empty!
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ: ሎደር ማሽን ኪራይ ለ46 ሰአት የሚያገለግል ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government(Feb 11, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/f682678f-107e-42be-abc3-22f0fa0e2ad0/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: DDU-NCB-G-0656-2018-PUR
- Object of Procurement: ሎደር ማሽን ኪራይ ለ46 ሰአት የሚያገለግል
- Description: ሎደር ማሽን ኪራይ ለ46 ሰአት የሚያገለግል
- Award Type: Lot based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Dire Dawa University
- Clarification Request Deadline: Feb 11, 2026, 12:00:00 AM
- Bid Submission Deadline: Feb 11, 2026, 5:21:14 PM
- Terms and Conditions: ከላይ በተጠቀሰው ዝርዝር አቅርቦት ፕሮፎርማ አሸናፊ የማጓጓዣ ወጪውን ሸፍኖ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ድረስ ማቅረብ የሚጠበቅበት ሲሆን ይህን ከግምት ውስጥ በማስገባት እንዲወዳደሩ ይጠበቃል፡፡ ፕሮፎርማ አሸናፊ ዩኒቨርሲቲው በሚመድበው ባለሙያ የአቅርቦቱን ትክክለኛነት አስመርምሮ ያስረክባል፡፡ በመጫን እና በማጓጓዝ ሂደት ላይ የጥራት ችግር ካለ አቅራቢው ኃላፊነቱን ይወስዳል፡፡ የጎደለ ወይም ከስፔስፊኬሽን (መስፈርት) ውጪ የሆኑ አቅርቦቶችን አሸናፊው በራሱ ወጪ ይመልሳል፡፡