Your cart is currently empty!
የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Feb 10, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 02/2018 ዓም
የከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት መስፈርቱን የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ ትችላላችሁ።
- ሎት1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች እና ትምህርት የዕቃዎች
- ሎት2 የደንብ ልብስ
- ሎት 3 የጽዳት እቃዎች
- ሎት 4 ቋሚ እቃዎች(ኤሌክትሮኒክስ እና ፈርንቸሮች )
- ሎት 5 የህትመት
- ሎት 6 የህክምና ዕቃዎችና መሳሪዎች
- ሎት 7 ተለያዩ ጥገናዎች
1. ተወዳዳሪዎች በዘርፋ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ መሆኑ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ ቲን/ያላቸው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገበ ወረቀት /ቫት/ ያላቸው የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች የጨረታው ማስከበሪያ በየሎቱ የተቀመጡትን የብር መጠን በሚትወደደሩበት ሎት በባንክ የተረጋገጠ CPO ብቻ ከጨረታው ሰነዶቸውጋር አይያዘ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ሎት 1 ብር 2000.00
- ሎት 2 ብር 1000.00
- ሎት 3 ብር 2000.00
- ሎት 4 ብር 2000.00
- ሎት 5 ብር 1000.00
- ሎት 6 ብር 2000.00
- ሉት 7 ብር 2000.00
በልደታ ክ/ከተማ በወረዳ 06 ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጀ ት/ቤት ቢሮ ቁጥር አምስት/05 በማምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች መወዳዳሪያ ሰነደቸውን በታሸግ ፓስታ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 05 ለጨረታ የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት በ10ኛ ቀን 11፡30 ታሸጎ በ11ኛ ቀን በ4፡00 ሰዓት በት/ቤቱ ቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል ።
4. የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ ና እሁድ ወይም የባአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
5. ተጫራቾች የሚወደዳሩባቸውን እቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳዳሩባቸው ሎቶች ለሁሉም ናሙና የሚቀርብ ሲሆን ሎት 7 በቀረበው ፍላጉት መሠረት የሚጠገነውን አይቱ ዋጋ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል ።
7. የዘገዩ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ሰነድ ተቀባይነት የለውም ።የጨረታ ማቅረቢያ ዋጋ ሲሞላ ሠርዝ ድልዝ ተቀባይነት የለውም።
8. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፍባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጽሚው መሰሪያ ቤቱ ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
9. ጥቃቅን አነሰተኛ ተቋማት ከሆኑ የንግድ ፊቀዳቸውን እና ግብር ስለመከፈላውው፤ የታደሰ መሆኑን የሚገልፅ ካአደራጃቸው አካል ማቅረብና የሀገር ውስጥ የምርት ውጤቶች አምረች መሆነቸው ተጠቅሶ የጨረታና የውል ማስከበሪያ የዋስትና ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል።
10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11. የሠነድ መሸጫ ዋጋ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን። የጨረታ ዋጋ ፅንቶ የሚቁይበት 60/ስልሳ/ ቀናት ውል ከተፈረመ ቦኃላ ይሆናል። ት/ቤቱ በጀት በጀቱን አይተው 20% የመቀነስ እና የመጨመረ መብት አለው።
አድራሻ፡– ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ድል ገቢያ አጠገብ ወይም ብስራታ ገብሬኤል አከባቢ ነው።
ስልክ ቁጥር፡– 0911 047 990 / 0113 201 212
ከፍተኛ 23 ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት