Be'kur (Apr 06, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ. ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪዎች ያለባቸውን ብድር በወቅቱ ባለመክፈላቸው ምክንያት ተቋሙ አነስተኛ የፋይናነስ ስራ አዋጅ ቁጥር 626/2001 እና አዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሠጠው ስልጣን መሠረት ብድሩን በዋስትና ወይም በመያዣነት የተያዘውን የመኖሪያ ቤት በሐራጅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
|
የቅርንጫፍ ስም |
የተበዳሪው ስም
|
የንብረት አስያዥ ስም
|
የንብረቱ አይነት የሚገኝበት ቦታ
|
የቤቱ ስፋት
|
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጅ የሚካሄድበት ቦታ
|
|
ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ
|
መርጌታ መልካሙ አላምረው
|
መርጌታ መልካሙ አላምረው
|
የድርጅት ቤት ደብረ መዊዕ ከተማ
|
402.96 ካ.ሜ
|
1,794,512 |
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00
|
|
ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ
|
ጥላሁን ደጀኔ ትዛዙ
|
ጥላሁን ደጀኔ ትዛዙ
|
የንግድ ቤት በአጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ ህዳር 11
|
3810 ካ.ሜ
|
34,699,254.4 |
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00
|
|
ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ
|
ጥሩየ ሽፈራው እና አዳነች ንዋይ
|
አዱኛው ማተቤ ገረመው
|
የመኖሪያ ቤት ጣና ክፍለ ከተማ
|
161 ካ.ሜ |
2,149,714.6 |
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም በሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ሚያዚያ 28/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 5፡00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የሐራጁን 5 በመቶ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
- አሸናፊው ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ገንዘቡን በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ይህን ካላደረገ ለሐራጅ መነሻ ያስያዘው
ገንዘብ ተመላሽ ሳይሆን ውሉ ይቋረጣል፡፡ - ሐራጁ የሚካሄድበት በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ፋሲሎ ክፍለ ከተማ 03 ቀበሌ ሰርጸ ድንግል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት፡፡
- በጨረታው ላይ ተጫራቾችና ባለንብረቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎችቻቸው መገኘት አለባቸው፡፡
- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- በመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን እና የስም ማዛወሪያዎችን እና ሌሎች ወጭዎችን የጨረታው አሸናፊ ይሸፍናል፡፡
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-583-209-021 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይችላል፡፡
ጣና ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ.