ዲላ ዩኒቨርሲቲ: ለጭነት አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዲላ ዩኒቨርሲቲ: ለጭነት አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Apr 22, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: DU-NCB-G-0143-2018-PUR
  • Object of Procurement: ለጭነት አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ
  • Description: ለጭነት አገልግሎት የሚውል ተሽከርካሪ አገልግሎት ግዥ
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Dilla University
  • Clarification Request Deadline: Apr 22, 2026, 10:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Apr 22, 2026, 5:29:57 PM
  • Terms and Conditions: ተቋሙ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ተጫራቾች የተጠየቁትን መረጃዎች አንድ ቢጎድል፣ የማይነበብ ፣ ተዛማጅነት የሌለውና ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ከውድድር ውጪ ያስደረጋል፡፡ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ዕቃው በተጠየቀው መጠንና ልክ ዲላ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ ዕቃ ግምጃ ቤት ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *