Reporter (Apr 22, 2026)
ሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 እና 216/1992 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን የብድር መያዣ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ሐራጅ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
ቅርንጫፍ |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት |
||||
|
አድራሻ |
የይዞታው ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት (በካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት የሚሰጠው አገልግሎት |
ቀን |
ሰዓት |
|||||
|
1 |
ኡመር ፈራሃ አሊ |
ካሉብ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል መንግስት ጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 12 |
24633/2016 |
333 ካ.ሜ |
የመኖሪያ አገልግሎት |
2,757,529.96 |
14/9/2018 |
3:00-4:00 |
|
2 |
ኑር ሂርሲ ኢስማኤል |
ዋርዴር |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል መንግስት ዋርዴር ከተማ አስተዳደርቀበሌ 01 |
XDhmw/816/2011
|
7584 ካ.ሜ |
የንግድ አገልግሎት |
3,097,749.795
|
14/9/2018 |
4:00-5:00 |
|
3 |
አብዱላሂ አህመድ ጅምዓሌ |
አረፋ |
ተበዳሪው |
ሶማሌ ክልል መንግስት ዶሎ አዶ ከተማ ቀበሌ 03 |
0346002
|
3735 ካ.ሜ
|
የመኖሪያ ግንባታ
|
14,963,790.6
|
14/9/2018 |
5:00-6:00 |
በመሆኑም፡–
- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የጫረታ ማስታወቂያዉ በጋዜጣዉ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ዉስጥ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋጋጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይቻላል።
- የንግድ ማሕበራትን ወክሎ ለመጫረት የማሕበራቱን መመስረቻ እና መተዳደሪያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ ስነድ ማቅረብ ይጠበቅበታል።
- ሐራጁ በጅግጅጋ ከተማ ከበሌ 07 ሐረር ኬላ አከባቢ በሚገኘዉ የጅግጅጋ ዲስትሪክት ዋና ጽ/ቤት ጊቢ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይሆናል።
- የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈው ንብረት ላይ በህጉ አግባብ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የሚከፈል ከሆነ ይህንኑ ታስቦ የሚከፍል ይሆናል።
- የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልተፈፀ መጨረታው ተሰርዞ ለሐራጅ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
- ንብረቱን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቱን በሚገኝበት አድራሻ በመገኘት ወይም ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይችላሉ።
- ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር+251-252784704 +251911911090+251989971099፤ በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት አረፋ ቅርንጫፍ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የህግ ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅግጅጋ ዲስትሪክት