በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen (Apr 25, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ /ጨረታ ቁጥር 02/2018

በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት ጽ/ቤት በከተማው ውስጥ የሚገኙ የንግድ እና የመኖሪያ ቦታዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአልሚዎች በሊዝ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች መሰረት በማድረግ መሳተፍ የምትቹሉ ሲሆን፡-

1. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ የቀድሞው ቀበሌ ይሰራበት የነበረው የፕላን ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 568.5ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+4

2. በአጣዬ ከተማ 01 ቀበሌ አብደላ ወፍጮ ቤት ጎን የፕላን ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 208.43 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ ıኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+4

3. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ ፍርድ ቤቱ ፊት ለፊት ወደ ሃሙስ ገበያ መግቢያ በኩል የፕላን ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 339.15 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+4

4. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ ሃይስኩሉ ፊት ለፊት የአማኑኤል ቤተክርስቲያን ከአሸነፈው ቦታ ጎን የፕላን ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 318.55 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 2ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+4

5. በአጣዬ ከተማ 01 ቀበሌ ከዘነቡ አዘነ ግሮሰሪ ጀርባ ቦታ የፕላን ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 292.72 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 2ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+2

6. በአጣዬ ከተማ 02 ቀበሌ እነቀለሜ ይኖሩበት የነበረው የቦታ ምደባ ንግድ የቦታ ስፋት 374.25 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 4ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+2

7. በአጣዬ ከተማ 03 ቀበሌ ከጠጁ ፎቅ ጀርባ ፓፓዬ የነበረበት ከባለፈው ጨረታ የተመለሰ ከቀድሞው ኮድ 4ጎን ኮድ 5 የነበረው የቦታ ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 200 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0

8. በአጣዬ ከተማ 03 ቀበሌ ከጠጁ ፎቅ ጀርባ ፓፓዬ የነበረበት ከተፋሰሱ ጎን ወደታች ያለው ቦታ የቦታ ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 165.3 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0

9. በአጣዬ ከተማ 03 ቀበሌ ከጠጁ ፎቅ ጀርባ ፓፓዬ የነበረበት ከኮድ 8 ጎን ወደታች ያለው ቦታ ምደባ መኖሪያ ፣ የቦታ ስፋት 190 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0

10. በአጣዬ ከተማ 03 ቀበሌ ከጠጁ ፎቅ ጀርባ ፓፓዬ የነበረበት ከኮድ 9 ወደታች የቦታ ምደባ መኖሪያ የቦታ ስፋት 190 ካ.ሜ፣ የቦታ ደረጃ 1ኛ፣ የህንጻ ከፍታ G+0

11. የጨረታ መነሻ ዋጋ በግልጽ ጨረታ ሆኖ በቦታው በሊዝ መነሻ ዋጋ ይሆናል።

12. ማንኛውም ተጫራች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1% የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

13. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ግለሰብ ወይም ድርጅት የሚፈለግበትን ቅድመ ክፍያ መጠን ማሸነፉ እንደተገለጸለት ወዲያውኑ 20% እና ከዚያ በላይ ቅድሚያ ይከፈላል

14. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚቀርበው ገንዘብ ወይም ሌላ የዋስትና ማረጋገጫ ሰነድ ከጠቅላላው ዋጋ ላይ ሰነዱ ላይ በተገለጸው መሰረት ሆኖ በባንክ በተረጋገጠው ቼክ ወይም ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ብቻ አጣዬ ከተማ አስ///ቤት ገቢ በማድረግ ደረሰኙን ፎቶ ኮፒ አድርጎ ማቅረብ ይኖርበታል

15. ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል በአጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት//ቤት መውሰድ ይችላሉ የጨረታ ሰነዱ የሚመለሰው በዚሁ /ቤት ይሆናል።

16. ተጫራቾች ቦታዎችን ተዘዋውረው በአካል ማየትና መጎብኘት ይችላሉ።

17. የጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ጊዜን በተመለከተ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወጥቶ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ይሆናል።

18. የጨረታ ሰነድ የሚዘጋበት ቀን ጨረታው ከወጣበት በ10ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ያላቸው በተገኘበት በሚቀጥለው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 300 ይከፈታል።

19. ጨረታ የሚከፈትበት ቀን የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ስአት ይከፍታል።

20. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ለማግኘት ሲፈለጉ በስልክ ቁጥር 0336610688/0336610011 ደውለው ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን 17/8/2018 . እስከ 26/8/2018. ለ10 ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 230 እስከ 1130 ሰዓት ከአጣ//አስ/መሬት /ቤት ዘወትር በስራ ሰዓት በመቅረብ መግዛትና ለዚሁ በተዘጋጀው በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ ጨረታው 10ኛው ቀን 26/8/2018 . ይከፈታል

22. /ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

በሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ አስተዳደር መሬት /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *