የገቢዎች ሚኒስቴር: ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የገቢዎች ሚኒስቴር: ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Apr 27, 2026)

Lot Information

  • Procurement Reference Number: MoR-NCB-NC-1023-2018-PUR
  • Object of Procurement: ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ 2 MOR H.O
  • Description: ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ 2 MOR H.O
  • Award Type: Lot based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Marketplace: National
  • Procuring Entity: Ministry of Revenue
  • Clarification Request Deadline: Apr 27, 2026, 4:00:00 PM
  • Bid Submission Deadline: Apr 28, 2026, 9:54:50 AM
  • Terms and Conditions: ዛፍ የመቁረጥ አገልግሎት ግዥ 1. ተወዳዳሪዎች በፅዳት አገልግሎት ዘርፍ የተሰማሩ መሆን አለባቸው አሸናፊ ድርጅት ዛፎቹን ቆርጦ የቆረጠውን ዛፍ በሚፈለገው መልኩ በአጭር በአጭሩ ቆራርጧ አስተካክሎ የማስቀመጥ/የማስረከብ ግዴታ አለበት 2. የዛፎቹ ብዛት አራት ሲሆን ተወዳዳሪዎች ከመወዳደራቸው በፊት የዛፎቹን አይነትና መጠን የሚያሳይ Invitation ላይ File Attachment የሚለው ቦታ ላይ ያስቀመጥነውን የዛፎቹን ፎቶ ማየት አለባቸው 3.የሚቆረጡት ዛፎች የሚገኙት ሜክሲኮ የሚገኘው ቅ/ጽ/ቤታችን መሆኑን እናሳውቃለን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *