Reporter (May 06, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።
|
ተ.ቁ |
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዣ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) |
ሐራጁ የሚከናወንበት ቀን እና ሰዓት |
|||
|
አድራሻ |
የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር |
የይዞታው ስፋት (ካ.ሜ) |
የይዞታው አይነት/ የሚሰጠው አገልግሎት |
|||||
|
1 |
አቶ ተመስገን ጫላ ጃለታ |
ተበዳሪው |
ሸገር ከተማ ፉሪ/ክ/ከ የቀድሞ ወረዳ 4 |
L/349/2003/B6/P1 |
468 |
መኖሪያ ቤት |
21,582,351.71 |
28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
2 |
አቶ በለጠ ማሞ ፈይሳ |
በአለቃ ማሞ ፈይሳ |
በአዲስ አበባ ከተማ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 01 |
የካ/239500/12 |
346.21 |
መኖሪያ ቤት |
9,488,058.72 |
28/9/2018 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት |
|
3 |
አሌክሳንድራ ታደሰ ባዶ |
ተበዳሪዉ |
ሃዋሳ ከተማ፣ ታቡር ክ/ከተማ ሂማታ ቀበሌ |
8580 |
150 |
መኖሪያ ቤት |
2,724,365.26 |
28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
4 |
አቶ ለገሰ ሙለታ ያሚ እና የሰውዘር አለበል ኃይሉ |
ተበዳሪዎች |
ሻሸመኔ ከተማ አለቼ ክ/ከተማ አዋሾ ወረዳ 01 ቀበሌ |
WBIFBG/A/L/937/09 |
5000 |
ለፋብሪካ አገልግሎት የሚውል ሕንጻ |
38,071,965.73 |
28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
5 |
ሃይለማሪያም ክንዴ |
ተበዳሪው |
በደብረ ማርቆስ ከተማ ተድላ ጓሉ ክ/ከተማ ቀበሌ 12 |
K/2004 |
200.00 |
የመኖሪያ ቤት |
2,389,326.28 |
28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
|
6 |
አቶ ሀብታሙ እንየው ምህረቴ |
ወይ አገሬ ደምለው |
በባህርዳር ከተማ፣ ጣና ክ/ከተማ፣ ቀበሌ 16 |
AM001060516004 |
255.98 |
መኖሪያ ቤት |
6,814,310.66 |
28/9/2018 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት |
በመሆኑም፡–
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማቅረብ ተመራጭ ነው።
2. ከተራ ቁጥር 1-2 ላይ የተጠቀሱት ንብረቶች ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋናው መስሪያ ቤት 42ኛ (ወለል) ፎቅ ቢሮ ቁጥር 4203 ነው፤ በተራ ቁጥር 3 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሀዋሳ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ፣ በተራ ቁጥር 4 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሻሸመኔ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ፣ በተራ ቁጥር 5 ላይ የተጠቀሰው ንብረት ጨረታ የሚከናወነው በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደብረ ማርቆስ ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ሲሆን በተራ ቁጥር 6 ላይ የተጠቀሰዉ ንበረት ጨረታዉ የሚከናወነዉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባህር ዳር ዲስትሪክት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ነው።
3. የንግድ ማህበርን ወክሎ ለመጫረት የማህበሩን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበሩ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
4. ከመኖሪያ ቤቶች በስተቀር ለጨረታ የቀረቡ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል።
5. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው ንብረት ጋር የተያያዙ ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣ እንዲሁም ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውንም ወጪዎች ይከፍላል።
6. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዋናው መስሪያ ቤት 42 ፎቅ በአካል በመቅረብ ባንኩ በሚያመቻቸው ፕሮግራም መሰረት መጎብኘት ይቻላል።
7. በጨረታው ከፍተኛ የሆነ የጨረታ ዋጋ የሰጠ ተጫራች በባንኩ የጨረታ አሸናፊነት ደብዳቤ ከደረሰው ቀን ጀምሮ ቀሪ የሽያጩን ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።
8. ንብረቶቹን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ በ15 ቀናት ጊዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ንብረቱን ካልተረከበ በንብረቱ ላይ ለሚደርስ ጉዳት ባንኩ ኃላፊነት አይወስድም። ገዢው በተጠቀሰው ጊዜ ንብረቶቹን ካልተረከበ ከንብረቶቹ ጋር በተያያዘ ለሚኖር ወጪ ኃላፊነቱን የወስዳል።
9. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 113-0508 በመደወል ወይም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ ዋና መ/ቤት 42ኛ ፎቅ ሕግ ክፍሎች በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።