Addis Zemen (May 07, 2026)
የሐራጅ ጨረታ ጥሪ ማስታወቂያ
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት በግንባታ ሂደት የቆመ G+3 ህንፃ የሆነ ቋሚ የመንግሥት ንብረት በሓራጅ ሽያጭ ለማስወገድ በሓራጅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት የሚችሉ ተጨራቾች መወዳደር ይችላሉ።
- ማንነትን የሚገልጽ የግል ማታወቂያ ይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራቾች ይህ የጨረታ ጥሪ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 20 ቀናት በሥራ ሰዓት በመገኘት ከ መ/ቤታችን ግዥ ኬዝ ቲም ቢሮ ቁ.07 የጨረታ ሰነዱን በ500 ብር ብቻ በመክፈል ማግኘት ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረገጋጠ ሲ.ፒ.ኦ፤ በጥሬ ብር ወይንም በቦንድ በማስያዝ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ይህ ጨረታ የሚከፈተው በቀን 18/09/18 ዓ.ም በዕለቱ 4፡00 ሠዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ 4፡00 ሰዓት በይፋ በሓራጅ ጨረታ የመወዳደር ሥነ– ሥርዓት በጽ/ቤታችን ግ/ን/አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት የሚካሄድ ይሆናል።
5. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በመክፋቻ ሥነ–ሥርዓት ላይ በመገኘት በጨረታዉ ሂደት መሳተፍ ይጠበቅባቸዋል።
6. ተጨራቾች ያሸነፉበትን ዋጋ አቅርቦ በአጭር ጊዜ ክፊያውን በማጠናቀቅ ርክክብ መፈጸም ይኖርባቸዋል።
7. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
በከምባታ ዞን የሀደሮ ከተማ አስ/ር ሀደሮ ከተማ ፋይናንስ ጽ/ቤት