ኖህ ፋውንዴሽን የ2025 አ.ም የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኖህ ፋውንዴሽን የ2025 አ.ም የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ይፈልጋል


Addis Zemen (May 07, 2026)

የውጭ ኦዲተር የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ኖህ ፋውንዴሽን 2025 . የድርጅቱን ሂሳብ በውጭ ኦዲት ማስመርመር ስለሚፈልግ የኦዲት ስራ ፍቃድ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው ድርጅት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ህጋዊ ሰነዶችና ክፍያውን የሚገልጽ ሰነድ እንዲያቀርብ በመጋበዝ ለተጨማሪ መረጃ ከስር ባለው የስልክ ቁጥር በመደወል አድራሻውን እና ተጨማሪ መረጃ ማግኘት የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።

ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ

ስልክ፡ 0908 766 523

ኖህ ፋውንዴሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *