የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም. የተማሪ አርምቸር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2018 ዓ.ም. የተማሪ አርምቸር በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 08, 2026)

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 2018 . ሁለተኛ መንፈቀ ዓመት ሁለተኛ ዙር ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ተ.ቁ

የሚገዛው እቃ/ አገልግሎት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

1

የተማሪ አርምቸር

40.000.00 cpo

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተጫራቾች የተዘጋጀዉን መመሪያዎችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

1.በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡

2.የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡

3.ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸዉና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

4.በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፡፡

5.የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸውና ማቅረብ የሚችሉ

6.ተጨማሪ እሴት ታክስ/ VAT ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ

7.ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ ከፍለው ከማዕከሉ ከግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብመዉሰድ ይችላሉ።

8. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 15 /አሥራ አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት የመጨረሻ ቀን 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነድ መዉሰድ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 የሚገባ ሲሆን 4፡30 ተጫራቾች በተገኙበት ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል 16ኛውቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለውባለውየስራ ቀን ይገባል።

9.መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዥ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡አርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ዉስጥ ቢሮ ቁጥር-7 የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ

ለበለጠ መረጃ ስልክ፡ 0468810493

የአርባምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *