ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ OT/14/2025-26 (በድጋሚ የወጣ)

የደንብ ልብስ ግዥ ግልጽ ጨረታ

ኦሮሚያ ባንክ ለጥበቃ ሰራተኞች የሚሆን ጃኬት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለዚህ በሥራ ዘርፉ የተሰማራችሁ ድርጅቶች ከታች በሰንጠረዥ ውስጥ በተገለፀው መልክ ለማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ተቁ

ዝርዝር

ኪያ

ብዛት

መግለጫ

1

ጃኬት

በቁጥር

613

በተለያየ ልኬት ሆኖ በኔቪ ብሉ ከለር ( Different Size and Navy Blue color)

1.ተጫራቾች የማይመለስ ብር 1,000.00 (ብር አንድ ሺህ) በባንኩ ዋና /ቤት ሕንፃ ስር በሚገኘው የባንኩ አፍሪካ ጎዳና ቅርንጫፍ በመክፈል ከታች ከተጠቀሰው አድራሻ ከግንቦት 03 ቀን 2018 . ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት መሣተፍ ይችላሉ::

አድራሻ

ግዥ አስተዳደር ዋና ክፍል

የባንኩ ዋና መሥሪያ ቤት ዘጠነኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 9-002

መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0115572098/95

2. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ከአንድ ናሙና ጋር እስከ ግንቦት 12 ቀን 2018 . ከቀኑ 800 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀው አድራሻ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::

3. ጨረታው በተመሣሣይ ቀን ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::

4. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኦሮሚያ ባንክ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *