Reporter (May 10, 2026)
የህንፃ ኪራይ ማስታወቂያ
ድል በትግል የገበያ ማዕከል አክስዮን ማህበር በአራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ውስጥ ያለውን የድርጅታችን የድል በትግል የገበያ ማዕከል አ.ማ ህንፃ ከ4ኛ ፍሎር እስከ 10ኛ ፍሎር ያለውን ቦታ ለቢሮ አገልግሎት ማከራየት ስለሚፈልግ ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል መከራየት የሚፈልግ ድርጅት መከራየት የሚችል ሲሆን ህንጻው መሀል ከተማ ላይ ያለ መሆኑ ፤ ከዋና መኪና መንገድ ዳር የሚገኝ ፤ ካፌና ሬስቶራንት እንዲሁም የተመቻቸ የፓርኪንግ ቦታ ፤ ሊፍት እና የተሟላ ጄኔሬተር ያለው መሆኑ ለተከራዮቹ ምቹ ያደርገዋል::
ስለሆነም፡ –ማንኛውም ድርጅት ለመከራየት የሚፈልግ ቦታው ድረስ በመምጣት ቢሮ ቁጥር 51 ማናገር ወይም በነዚህ ስልክ ቁጥሮች በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላል::
በስልክ ቁጥር
09 70 12 21 04
09 21 25 41 96
09 33 59 67 88
አድራሻ
ቸርቸር ጎዳና ከኢትዮ ቴሌኮም ዋናው መ/ቤት ወይም ከዋናው ፖስታ ቤት ፊት ለፊት ያለው ህንጻ::