ዘመን ባንክ አ.ማ የሰራተኞች ካፍቴሪያ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ተሰማርተው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ድርጅቶችን አወዳድሮ በውድድሩ ብቁ ከሚሆን ድርጅት ጋር ለ1 (አንድ) ዓመት በሚቆይ የውል ስምምነት አገልግሎቱን እንዲያቀርብ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ዘመን ባንክ አ.ማ የሰራተኞች ካፍቴሪያ እና ሬስቶራንት አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም በዘርፉ ተሰማርተው አገልግሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ድርጅቶችን አወዳድሮ በውድድሩ ብቁ ከሚሆን ድርጅት ጋር ለ1 (አንድ) ዓመት በሚቆይ የውል ስምምነት አገልግሎቱን እንዲያቀርብ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር፡ ZB/22/26

ዘመን ባንክ . የሰራተኞች ካፍቴሪያ እና ሬስቶራንት አገልግሎት መፈጸም በዘርፉ ተሰማርተው አገልሎት በመስጠት ላይ የሚገኙ ድርጅቶችን አወዳድሮ በውድድሩ ብቁ ከሚሆን ድርጅት ጋር 1 (አንድ) ዓመት በሚቆይ የው ስምምነት አገልግሎቱን እንዲያቀርብ ይፈል።

ሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መካፈ የምትችሉ መሆኑን ይገልፃል።

1. በዘርፉ የተሰማሩ እና የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መስያ /TIN/ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አስባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታውን የቴክኒክ እና የዋጋ ሰነዶቻቸውን ዋና እና ኮፒ ስየብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 200,000.00 (ብር መቶ ሺህ ብቻ) CPO ወይም ሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመክፈቻው ሰዓት በፊት ከቴክኒክ መጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታውን ሰነድ ታክስን ጨምሮ የማይመለስ ብር 230.00 (ብር መቶ ሰላሳ ብቻ) በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ ጠዋት 230 እስከ 600 ሰዓት ከሰዓት በኋላ 700 እስከ 1100 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ከጠዋቱ 2:30 እስከ 600 ሰዓት በባንኩ ግዥ እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቀርበው መውሰድ ይችላሉ።

5. ጨረታው ግንቦት 13 ቀን 2018 . ከምሽቱ 1100 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግንቦት 14 ቀን 2018 . ከጠዋቱ 300 ላይ ሰንጋተራ፣ ራስ አበበ አረጋይ መንገድ፣የባንኩ ዋና /ቤት 15ተኛ ፎቅ ግዥ እና ሙል አስተዳደር መምሪያ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

6. ባንኩ የተሻ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ዘመን ባንክ .

Sengatera, Ras. Abebe Aregay Street,

P.O.Box 1212

Addis Ababa, Ethiopia

... 1212

. +251 115 573 525 / +251 115 570 977

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *