የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ንብረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

ለመጀመሪያ እና 2 ግዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 መሰረት ቀጥሎ የተመለከተውን ንብረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

..

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የንብረቱ መለያ ቁጥርና የሚገኝበት አድራሻ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ

ሐራጁ የሚከናወንበት

ከተማ

ወረዳ/ ቀበሌ

የቤት ቁጥር

የካርታ ቁጥር

የይዞታው አገልግሎት እና ስፋት

ቀን

ሰዓት

የጨረታ ደረጃ

1

አቶ ዘካሪያስ ዳምጠው ዘውዴ

አቶ ዲሪባ አሰፋ

ጭላሎ

አሰላ

10

18010/ 122/2001

መኖሪያ ቤት 585 .

6,209,052.95

03/10/2018

3:30-5:30 ጠዋት

2

2

አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ

ተበዳሪው

ኢተያ

ኢተያ

01

 

127/461/2010

ትምህርት ቤት 1,200 .

4,265,796.94

04/10/2018

3:30-5:30 ጠዋት

1

3

አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ

ተበዳሪው

ኢተያ

ኢተያ

01

 

2944/440/2010

መኖሪያ ቤት 500 .

1,737,559.28

04/10/2018

3:30-5:30 ጠዋት

1

4

አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ

የተበዳሪው ባለቤት

ኢተያ

ኢተያ

01

 

8519/75/2016

መኖሪያ ቤት 200 .

1,745,248.75

04/10/2018

3:30-5:30 ጠዋት

1

5

አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ

ተበዳሪው

ኢተያ

አዳማ

ጎሮ

 

1106/03

መኖሪያ ቤት 180 .

3,001,637.21

04/10/2018

3:30-5:30 ጠዋት

1

6

አቶ አደማስ በቀለ ደቻሳ

 

ኢተያ

አዳማ

ጎሮ

 

1096/03

መኖሪያ ቤት 180 .

3,644,331.90

04/10/2018

3:30-5:30 ጠዋት

1

በዚሁ መሰረት፡

1. ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ ... በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።

2. ጨረታ የሚካሄደው 1 .. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጭላሎ፣ . 2-6 ኢተያ ቅርንጫፍ ቅጥር ጊቢ ወሰጥ ነው።

3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

4. ስለሚጫረቱት ንብረት ከአሰላ ዲስትሪክት ህግ ክፍል ወይም ጭላሎ እና ኢትያ ቅርንጫፍ ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይችላሉ።

5. የጨረታው አሸናፊ 15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ ይኖርበታል።

6. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

7. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዛወሪያ፣ የመንግስት ገቢ እና ማንኛውም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።

8. ንብረቱን በጨረታ አሸንፎ የገዛ ግለሰብ/ ድርጅት የሽያጭ ገንዘቡን ከፍሎ ባጠናቀቀ 15 ቀናት ግዜ ውስጥ ንብረቱን መረከብ ያለበት ሲሆን ከዚህ ቀን በኋላ በንብረቱ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ባንኩ ተጠያቂ አይሆንም።

9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አሰላ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *