የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቅያ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሠጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመከተውን ንብረት በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል።

.

የተበዳሪ ስም

የንብረት አስያዥ ስም

ቅርንጫፍ

የንብረቱ ቁጥርና አድራሻ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

ሐራጅ የሚከናወንበት

የጨረታው ደረጃ

ከተማ

ወረዳ/ቀበሌ

የቤት ቁጥር

ካርታ ቁጥር

የቦታው ስፋት(.)

ቀን

ሰዓት

1

እዮብ ማርቆስ

እዮብ ማርቆስ

ቦኩ ሸነን

መተሐራ

01

EMMLM/C/004/06

200 .

2,297,612.38

03/10/2018 .

ከጠዋት 300- 4:30

2 ዙር

2

እዮብ ማርቆስ

አስቴር ማንጎ ሀጉሎ

ቦኩ ሸነን

መተሐራ

አዲስከተማ

G2/20337/2001

500 .

3,347,243.00

03/10/2018

5ጠዋቱ 500-6:30

2 ዙር

3

ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ

ሐዋስ ቡሎ ሚደክሶ

ምጤና

ምጤና

ኦዳ

WBIFLMB/3419/ AL/2006

400 .

2,631,544.16

03/10/2018 .

ከሰዓት 800-9:30

4 ዙር

በዚሁ መሰረት ተጫራቾች፡

1. በጨረታው የጨረታውን መነሻ ዋጋ 1/4ኛውን በባንክ በተረጋገጠ .. በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ፤ የኢትዮጵያ ንገድ ባንክ .. ማቅረብ ተመራጭ ነው።

2. ጨረታው የሚካሀደ አዳማ ዲስትሪክት /ቤት ውስጥ ሲሆን ስስ ሚጫረቱት ንብረት ከቅርንጫፍ ባንኩና ከአዳማ ዲስትሪክት ሕግ አገልግሎት ተገቢውን ማብራሪያ ማግኘት ይቻላሉ።

3. በጨረታው ስተሸነፉት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያጡኑ ተመላሽ ይሆናል።

4. የጨረታው አሸናፊ 15 ቀናት ውስጥ ቀሪውን ገንዘብ ከፍሎ ማጠናቀቅ አለበት።

5. የጨረታው አሸናፊ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያውን ካላጠናቀቀ ጨረታውን በፍቃዱ እንዳፈረሰ ተቆጥሮ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይሆናል።

6. የጨረታው አሸናፊ የገዛውን ንብረት የስም ማዘዋወሪያ እና ማንኛውንም ወጪ ሁሉ እራሱ ይከፍላል።

7. በህግ ገዢ እንዲከፍል የተወሰኑ ማንኛውንም ታክሶች፤ግብሮች ከስም ዝውውር ጋር የተያያዙ ክፍያዎች በጨራታው አሸናፊ የሆነው ገዢ ይከፍላል።

8. ንብረቱ ስገዢሙ ስም እንዲዛወር ሚመስከተው መንግስታዊ አካል ማረጋገጫ ይጽፋል።

9. የንግድ ማህበራትን ወክሎ መጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሁፍ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ስመግዛት ስልጣን መሆን በት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።

10. ባንኩ የተሻ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ሆነ በሙሉ የመስረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ተጨማሪ መረጃ ሲቲ 2 ፎቅ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት /ቤት ህግ አገልገሎት ቢሮ ቁጥር 17 ማነጋገር ይቻላል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዳማ ዲስትሪክት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *