የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck) መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ Supply of Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck) መግዛት ይፈልጋል


Reporter (May 10, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 41/2018

Supply Vehicles (Isuzu, Ambulance, Wrecker Crain and Shower Truck)

በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባስስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው 30 (ሰላሳ) ቀናት

የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብቻ

  • ሎት– 1- አይሱዚ /suzu Truck/ 100,000.00 /አንድ መቶ ብር /
  • ሎት– 2- አንቡላንስ /EV Ambulance/ 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ
  • ሎት– 3- ሬከር ክሬን /recker Crain/ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር / እና
  • ሎት 4- የውሃ ቦቴ /Water Shower Truck/ 150,000.00 /አንድ መቶ ሺ ብር/ በሲ.. ብቻ መሆን ይኖርበታል

ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።

የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 11 /09/2018 . አስከ ቀኑ 900 ሰዓት

ጨረታው የሚከፈተው፡በዕለቱ 11/09/2018 . ከቀኑ 930 ሰዓት

ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሱ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ፡

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት ቱሉ ዲምቱ

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *