በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ እና Synchronization Hormone ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ እና Synchronization Hormone ግዥ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (May 12, 2026)

የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ እና Syncronization Hommone

ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 408/18

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ለእንስሳትና ዓሣ ሀብት ልማት ዘርፍ የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ እና Syncrorization Hormone ግዥ በግልጽ ጨረታ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ በተዘረዘረው መሰረት በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

.

የዕቃው አይነት

ሎት

መለኪያ

ብዛት

የጨረታ ማስከበሪያ

የሚታሸግበት ሰዓት

ሰነድ የሚገኝበት ቦታ

1

የክትባት ማቀዝቀዣ ፍሪጅ

ሎት-1

በቁጥር

5

200,000

16ኛው ቀን 400 ታሽጎ በዕለቱ 430 ይከፈታል

///ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

2

Syncronization Hormone

ሎት2

Dose

 

15,000

200,000

16ኛው ቀን 500 ታሽጎ በዕለቱ 530 ይከፈታል

///ቢሮ ዲላ መምህራን ኮሌጅ ግቢ

በንግድ ስራ ዘርፉ የታደሰ ፍቃድ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ስለመመዝገባቸውና የቫት መዝጋቢነት ማስረጃዎች ያላቸውና የሚያቀርቡ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 60 ቀናት የፀና መሆን ይኖርበታል።
  • በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ  ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ያሲያዙበትን ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች በቢሮ የተዘጋጀውን መደበኛ የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባለው ተከታታይ እስከ 16 ቀን 1130 ድረስ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል በዲላ ከተማ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ግብርና ቢሮ መምህራን ኮሌጅ ግቢ ከሚገኘው የግብርና ቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነድ በመሙላት ይህ የጨረታ የቴክኒካናይናሻል የማጫረቻ ሰነዶች በአንድነት ፖስታ በማዘጋጀት 16 ኛው ቀን 400 ሰዓት በቢሮ ግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡ እንዲሁም የጨረታው ሳጥን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 430 ተጫራቾች (ተወካዮቻቸው) በተገኙበት በቢሮው የግዥ ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ክፍል ይከፈታል።
  • 200,000 ሺህ ብር በላይ ለሆነ ግዥዎች ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  • ቢሮው በቀረበው ጨረታ ላይ ካሸናፊው ድርጅት ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት የግዥውን 20% ፐርሰንት መቀነስ ወይም መጨመር ይችላል።
  • የጨረታው ሳጥን መክፈቻ 16ኛው ቀን የመንግስት የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በቀጣይ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል።
  • ሁለት ተወዳዳሪዎች ያቀረቡት ዋጋቸው እኩል በሚሆንበት ወቅት በእጣና የሚለይ ይሆናል።
  • ቢሮው ለዚሁ ጨረታ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፡– 046-131–0134 ይጠቀሙ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ  መንግስት ግብርና ቢሮ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *