Addis Zemen (May 12, 2026)
በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ
ማስታወቂያ ቁጥር 001
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ከልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን በ2018 በጀት አመት ለኮሚሽኑ አገልግሎት የሚውሉ
- በሎት 1 ፡– ፎቶና ቪዲዮ ካሜራ ከነሙሉ አክሰሰሪው ፣ኮፒ ማሽን ፣ፕሪንተር ፣ ሀርድ ዲስክ፣ የላፕቶፕ ቦርሳ ፣UTP- Cable 305 m፣ RJ 45 With Jacket እና D-Link 8 Port በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
መመዘኛዎች፣
- በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመደቡ
- የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉና የንግድ ፍቃዳቸውን ያሳደሱ
- የVAT 15% ተመዝጋቢ የሆኑ
- የጨረታ ማስከበሪያን በሚመለከት ከጠቅላላ አቅርቦት ዋጋ 2% የብር 10,000/አስር ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ እውቅና ያለው የፋይናንስ ተቋም የተረጋገጠ CPO፣ቼክ፣ሌተር ኦፍ ክሬዲት ማቅረብ የሚችሉ
- አሸናፊው ተጫራች ማንኛውንም ወጪ በራሱ ሸፍኖ በኮሚሽኑ ቅጥር ግቢ ማቅረብ የሚችል
- ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ግዥና ፋይናንስ ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በነፃ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች፡–ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት በሎት 1ኮሚሽኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ነጠላ ዋጋ ከነማስረጃው ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ጋር በታሸገ ኤንቨሎፕ አዘጋጅተው ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች /ህጋዊ/ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በኮሚሽኑ ግዥ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 የሚከፈት መሆኑን ስንገልጽ ዕለቱ የበዓላት /የዕረፍት ቀን ከሆነ በማግስቱ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እንገልጻለን፡፡በተጨማሪም የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መክፈት ሂደት አያስተጓጉልም።
- ኮሚሽኑ (መ/ቤቱ) የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡– ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ኮሚሽን ሀላባ ቁሊቶ
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0465562209 ደውሎ መጠየቅ የሚቻል መሆኑን እንገልጻለን።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ማረሚያ ቤቶች
አስተዳደር ኮሚሽን