Addis Ababa Road Authority Would Like To Procure የጽዳት አገልግሎት ግዥ – test3.diretenders.com

Addis Ababa Road Authority Would Like To Procure የጽዳት አገልግሎት ግዥ


Government (May 13, 2026)

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/all/tendering/f43bcc02-f11c-43ea-b191-c88f7094d366/open

Invitation to Bid

“ የጽዳት አገልግሎት ግዥ”

Procurement Reference No: AACRA-NCB-G-0122-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open

Procurement Classification
Code Title
77000000 Environmental Services
47000000 Cleaning Equipment and Supplies


Lot Information 

  • Object of Procurement: የጽዳት አገልግሎት ግዥ
  • Description: የፅዳት አገልግሎት ግዥ T-1
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: May 17, 2026, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: May 22, 2026, 11:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: May 22, 2026, 11:30:00 AM

Eligibility Requirements

Participation Fee
Eligibility Documents
Financial Qualification

Factor Criteria
ዓመታዊ አማካይ የፋይናንስ ገቢው (turnover)

የተጫራቾች አማካይ የ2 ዓመት ገቢያቸው 1,347,615.89 እና ከዚህ በላይ መሆን አለበት

በውጭ ኦዲተር የተረጋገጠ የፋይናንስ ማረጋገጫ

ተጫራቾች በገለልተኛ ወገን ኦዲት የተደረገ የቅርብ የ2 ዓመታት ሪፖርት ማቅረብ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ የሚቀርቡትን ሪፖርቶች በሚመለከው የመንግስት አካል ትክክለኛነታቸውን ያረጋግጣል፡፡ 

Legal Qualification

Factor Criteria
ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የተጨማሪ እሴት የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥና በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የሀገር ውስጥ ተጫራች ሆኖ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ እሴት ታከለ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣ 

የታደሰ የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

የጨረታ ማስከበሪያ

ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 200,000.00 ብር ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ስካን አድርገው ማስገባት አለባቸው፡፡ ዋናውን 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 105 ማቅረብ አለባቸው 

የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ወይም የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ሐ) መሠረት የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሳይችል ሲቀር፣

Performance Qualification

Factor Criteria
የሰራተኞች ብቃት

 

ተጫራቾች የሚመድቧቸው ሰራተኞች የጽዳት ስራ ለማከናወን የሚያስችል አካላዊ ብቃትና የስራ ፍላጎት ያላቸው መሆን አለባቸው፡፡ 

የስራ ልምድ

ተጫራቾች ባለፉት 3 አመታት ውስጥ ቢያንስ 2 በተመሳሳይ የመንግስት ተቋማት የሰሩበትን የመልካም ስራ አፈጻጸም ማቅረብ አለባቸው

Technical Qualification

Factor Criteria
የስራ ቦታ

የስራ ቦታዎች በዋና መ/ቤትና በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ይሆናል

የውል ቆይታ ጊዜ

የውል ቆይታ ጊዜ ለ2 ዓመት ነው

የጽዳት ዕቃዎች

 የጽዳት ዕቃዎችና መገልገያ ዕቃዎች በባለስልጣን መ/ቤቱ የሚሟሉ ይሆናል

የጽዳት ዕቃዎች አጠቃቀም

አሸናፊ ድርጅት በባለስልጣን መ/ቤቱ የሚቀርቡትን የጽዳት ዕቃዎች ተረክቦ በአግባቡ ስራ ላይ እንዲውሉ ያደርጋል

የተጫራቾች ስራ ቦታዎች አድራሻ

ተጫራቾች ውል ተዋውለው በስራ ላይ ከሆኑ በአሁኑ ወቅት እየሰሩበት ያሉበትን ቦታ አድራሻ ማሳወቅ አለባቸው፡፡ ባለስልጣን መ/ቤቱ በሚወክላቸው ኮሚቴ አባላት የመስክ ምልከታ ሊያደርግ ይችላል

አገልግሎት አሰጣጥ

አሸናፊ አቅራቢ ለሚሰጠው አገልግሎት ባለስልጣን መ/ቤቱ በየጊዜው ግምገማ እና ቁጥጥር የሚያደርግ ይሆናል፡፡

የስራ ቁጥጥር

አሸናፊ የሚሆን ድርጅት የሰራተኞችን የዕለት ከለት የስራ ስምሪትና የስራ ጥራት የሚቆጣጠር ኃላፊ መመደብ አለበት 

የሰው ኃይል አመዳደብና ድልድል

ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ የሰው ኃይል አመዳደብና ድልድል ከባለስልጣን መ/ቤቱ ጋር በስምምነት ለማድረግ ፍቃደኝነታቸውን በጽሑፍ ማቅረብ አለባቸው

ፕሮይል

 ተወዳዳሪ አቅራቢዎች የድርጅታቸውን ፕሮይል (company profile) ሰካን በማድረግ ማቅረብ አለባቸው

ስራ የሚጀመርባቸው ቦታዎች

ባለስልጣን መ/ቤቱ አሸናፊ ከሆነ ድርጅት ጋር በሚያደርገው የውል ስምምነት መሰረት ስራ የሚጀመርባቸው ቦታዎች በዙር የሚወሰኑ ይሆናል

የሰራተኞች መጓጓዣ

 የትራንስፖርት አገልግሎት አሸናፊ የሆነ ድርጅት በራሱ የሚሸፍን ይሆናል

Bid Security Amount: 200,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank_Guarantee, CPO,

Bid Security From for Foreign Bidders:

Bid Security Form For Local Bidders: Bank_Guarantee, CPO,

Notice: 

  • Terms and Conditions: ተጫቾች ኪይ (key share) ማድረግ አለባቸው  ባለስልጣን መ/ቤቱ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

Address: 

  • Procuring Entity: Addis Ababa Road Authority
  • Country: Ethiopia
  • Town: Addis ababa
  • Street: pushkin
  • Room Number: 1st
  • Telephone: +251113714103
  • Email: accra@gmail.com 
  • Po Box: 9092
  • Fax: 0

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *