Melekite Dire (May 13, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨ/መ/ቁ/ግዥ/ን/አ/003/2018
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የፋ ንብረትአስተዳደር ደጋፊ የሥራ ዳይሬክቶሬት በ2018 ዓ.ም መደበኛ የበጀት ዓመት የሚያስፈልጉትን
ሎት1. የአዳራሽ የትርጉም መሳሪያ እቃዎች በጨሪታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈለጋል።
በጨረታው ለመካፈል የሚፈለጉ ተጫራቶች የሚከተሉትን ሁኔታዎች በቅድሚያ ማሟላት ይኖርባቸዋል
1. በመስኩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡
2. ተጫራቶች የቀረበው የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ማስታወቂያ በብዙሃን መገናኛ ድርጅት ከወጣበት ቀን ጀምሮ በድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት በቢሮ ቁጥር 22 በመቅረብ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
3. ተጫራቶች በሙሉ ወይም በከፊል መወዳደር ይችላሉ። ለየብቻው በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማሸግና የጨረታ ማስከበሪያ 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /cpo/ ከጨረታ ሰነድ ጋር በማያያዝ መስሪያ ቤቱ በተዘጋጀው
4. ተጫራቶች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቻቸውን ኦርጅናል የማነበበ ኮፒ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ከወጣበት በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ በ3፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 3:30 በምክር ቤቱ በትንሹ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
6 ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡
7. ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ ቢሮ ድረስ ማቅረብ ይኖርበታል
8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
ስልክ ቁጥር 0251130852
ድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት