Reporter (May 31, 2026)
AQUA FOR ALL
በኢትዮጵያ በውሃ እና ሳኒቴሽን ዘርፍ ለተሰማሩ ኢንተርፕራይዞች የወጣ የአመልካቾች ጥሪ
ዘላቂ ለውጥ ለማምጣት ዝግጁ ነዎት? ኑ አብረን እንስራ!
ስለ አኳ ፎር ኦል
አለማቀፍ ፋውንዴሽን ሲሆን፣ ንጹህ የመጠጥ ውሃ እና የሳኒቴሽን አገልግሎቶች ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል አካታች፣ ተመጣጣኝ እና ዘላቂ በሆነ መልኩ እንዲዳረሱ በትጋት የሚሠራ ድርጅት ነው
ስለ መርሃ ግብሩ
አኳ ፎር ኦል “ሜኪንግ ወተር ካውንት 2026—2030 መርሃ ግብርን አስጀምሯል። ዘላቂ፣ ሊስፋፋ የሚችል እና ለውጥ ያሚያመጣ ምክረ ሀሳቦችን የሚያቀርቡ ኢንተርፕራይዞችን ለመደገፍ ዝግጁ ነን።
ጥሪ የቀረበላቸው የኢንተርፕራይዝ ዘርፎች
- ንጹህ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የመጠጥ ውሃ አቅርቦት ላይየሚሠሩ ኢንተርፕራይዞች
- በቤት ደረጃ የውሃ ማጣሪያ እና ደህንነቱ የተጠበቀ የውሃ ማከማቻ መፍትሄዎች ላይ የሚሠሩ ኢንተርፕራይዞች
- አገልግሎት አሰጣጥ እና የጥገና አገልግሎቶች ላይ የሚሠሩ ኢንተርፕራይዞች
- ዘመናዊ የውሃ ቴክኖሎጂ አገልግሎት አቅራቢዎች (ልኬት፣ ክፍያ ስሌት፣ ዘመናዊ/ መረጃ ማሰባሰቢያ ቴክኖሎጂ የመሳሰሉት)
- የግንባታ እና መሰረት ልማት አገልግሎት ሰጪዎች (ቁፋሮ፣ ወሃ ማሰራጨት፣ ቁሳቁስ ማመርት እና ማከፋፈል)
- ሌሎች የውሃ አቅርቦት ዘዴዎች (እንደ የውሃ ታንከር መኪና አገልግሎት) ላይ የሚሠሩ ኢንተርፕራይዞች
- ውጤታማ መጸዳጃ አጠቃቀም አገልግሎት ሰጪዎች
- ፍሳሽ አወጋግድ (ማጠራቀም፣ ማጓጓዝ እና ማጣራት) ላይ የሚሠሩ ኢንተርፕራይዞች
- ከሰው የሚውገዱ ፍሳሽ ቆሻሻን (ማሰባሰብ፣ ማጓጓዝ እናማጣራት) ላይ የሚሠሩ ኢንተርፕራይዞች
የብቃት መስፈርቶች
- ተመዝግቦ ቢያንስ 2 ዓመት የሰራ ተቋም
- በኢትዮጵያ ውስጥ የሚንቀሳቀስ (በአማራ ክልል ለሚንቀሳቅሱ ልዩ ትኩረት ይሰጣል)
- ግልጽ ለዘላቂ ልማት ግብ 6(SDG-6) አስተዋጽኦ ያለው
- ምርቶችን በገበያ መስፈርት የሚያቀርብ
- የገንዘብ ዘላቂነት ያለው ወይም ዕቅድ ያለው
የማመልከቻ መስኮት ክፍት ነው
የመጨረሻ ቀን እሁድ ሰኔ 14, 2026
መስፈርቶች እና ቅጾችን ድረ-ገጽ
የበለጠ መረጃ ለማግኝት ፡ 09-10-79-77-97 ወደም 09 95 44 59 55 ይደውሉ
አኳ ፎር ኦል
Making Water Count 2026-2030. Ethiopia Programme