-
ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Reporter (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር: ERL PD/ NCB/3/2019 EC ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል:: በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በሚከተለው መረጃ መሰረት…