ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል – test3.diretenders.com

ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል


Reporter (Sep 16, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር: ERL PD/ NCB/3/2019 EC

ኢትዮ ሬይል ሎጅስቲክስ /የተ/የግ/ማህበር ባለ 20 እና ባለ 40 ጫማ ኮንቴነሮችን፤ የብትን ጭነቶች (Break-bulk Cargo) ከሀገር ውስጥ ወደ ውጭ (Export) እና ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ውስጥ (import) ለማጓጓዝ ይፈልጋል:: በመሆኑም ብቃቱ ያላቸውን የትራንስፖርት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ብቁ የሆኑ አቅራቢዎችን በሚከተለው መረጃ መሰረት ይጋብዛል፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከመስከረም 7/ 2019 –መስከረም 20/2019 . በተገለጸው አድራሻ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
  2. ተጫራቾች ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 800 ሰዓት ድረስ ማስገባት አለባቸው:
  3. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 20 ቀን 2019 ከሰአት 830 በኢትዮሬይል ሎጂስቲክስ /የተ/የግ/ማህበር የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
  4. የጨረታው ቋንቋ እንግሊዘኛ ወይም አማርኛ መሆን አለበት::
  5. ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን መመዝገቢያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የምስክር ወረቀት እና ሌሎች ከጨረታው ጋር ተያያዥነት ያላቸው ሰነዶች የንግድ የምስክር ወረቀት ጋር አብሮ ማቅረብ ይኖርበታል።
  6. ኢትዮሬይል ሎጂስቲክስ /የተ/የግ/ማህበር የተሻለ መንገድ ካገኘ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከጨረታ ሰነዱ እና ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

ኢትዮሬይል ሎጂስቲክስ .የተ.የግ. የግዥ አስተዳደር ቡድን መሪ

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ መሿለኪያ የቀድሞ አራተኛ ክፍለ ጦር ግቢ

ስልክ +251114397665/+251114377023

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *