-
Eka Kotebe General Hospital: EKGH PROCUREMENT OF ALMUNIUM 12
Government (Apr 16, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/ac606ae4-f3b1-41bd-83bb-305a7e309d2a/open Lot Information Procurement Reference Number: EKGH-NCB-G-0298-2018-PUR Object of Procurement: EKGH PROCUREMENT OF ALMUNIUM 12 Description: EKGH PROCUREMENT OF ALMUNIUM 12 Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Eka Kotebe General…
-
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የቢሮውን G+4 በአልሙኒየም የማከፋፈያ በሮች እና የሳኒተሪ ስራ፤ የአልሙኒየም በር መስኮት መገጣጠም፣ የአልሙኒየም የግድግዳ መከፋፈል ስራ ላይ የተሰማሩ ደረጃ 8 በዘርፉ ፍቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች ማወዳደር ይፈልጋል
Be'kur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ስራና ክህሎት ቢሮ በ2018 ዓ.ም በመደበኛ በጀት የቢሮውን G+4 በአልሙኒየም የማከፋፈያ በሮች እና የሳኒተሪ ስራ፤ የአልሙኒየም በር መስኮት መገጣጠም፣ የአልሙኒየም የግድግዳ መከፋፈል ስራ ላይ የተሰማሩ ደረጃ 8 በዘርፉ ፍቃድ ያላቸዉን ተቋራጮች ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳደር ትችላላችሁ፡፡ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ፡፡…
-
በምስራቅ ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የፈለገ ብርሀን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (Apts) የግንባታ አገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል
Be'kur (Apr 13, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ በምስራቅ ጎ/አስ/ዞን በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የፈለገ ብርሀን ጤና ጣቢያ አገልግሎት የሚውሉ የፋርማሲ ክፍል የአልሙኒየም (Apts) የግንባታ አገልግሎትና የእቃ አቅርቦት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላለችሁ፡፡ 1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡ 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸው፡፡ 3. በግንባታ ዘርፍ GC ስራዎች…
-
ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት በሀዋሳ ከተማ የተጠየቁት እቃዎች የማቅረብና የፓርትሽን ስራ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Government (Apr 14, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/5e120d16-9ced-41aa-9ee2-a29118880877/open Lot Information Procurement Reference Number: MaIDI-NCB-NC-0104-2018-PUR Object of Procurement: የተጠየቁት እቃዎች የማቅረብና የፓርትሽን ስራ በሀዋሳ ከተማ Description: የተጠየቁት እቃዎች የማቅረብና የፓርትሽን ስራ በሀዋሳ ከተማ Award Type: Lot based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring…
-
የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ሕይወት አ/ማ በG+5 ህንጻ ላይ የሚገኘውን ለባንክ አገልግሎት የተሰራውን ቦታ ስፋቱን በማጥበብ የማሻሻያ ስራ ለመስራት ብቃት ያላቸውን ኮንትራክተሮች ዕቃ በማቅረብ ማሰራት ይፈልጋል
Reporter (Apr 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የቦታ ስፋት ማሻሻያ ስራ ጨረታ የሳሪስ ልማተ ገበያ አዲስ ሕይወት አ/ማ በG+5 ህንጻ ላይ የሚገኘውን ለባንክ አገልግሎት የተሰራውን ቦታ ስፋቱን በማጥበብ የማሻሻያ ስራ ለመስራት ብቃት ያላቸውን ኮንትራክተሮች ዕቃ በማቅረብ ማሰራት ይፈልጋል:: 1. የስራ ዝርዝር ለባንክ የተዘጋጀውን ቦታ በተሰራለት ዲዛይን መሰረት ቆርጦ ገንብቶ ማስረከብ 2. የሚካተቱት ስራዎች፦ የማፍረስ (Demolition Work)…
-
Ahadu Bank S.C invites bids for Lot I: Aluminum Partition, Gypsum and Painting Work (Addis Ababa) and Lot II: Free Stand Sculpture (Human Standee).
2merkato.com (Apr 06, 2026) AHADU BANK S.CInvitation to National Competitive BidReference No. Ahadubank/PFMD/014/2025/2026 Ahadu Bank S.C invites eligible and interested Bidders for the following Item Lot Description Bid Bond Bid Closing Date Bid Opening date Lot I Aluminum Partition, Gypsum and Painting Work.(Addis Ababa) 30,000 April 22,2026 3:00pm April…
-
መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 20-03B የ”Aluminum Curtain Wall” የአቅርቦትና ገጠማ ሥራውን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል
Addis Zemen (Apr 03, 2026) ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/SC/165/2018 ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 20-03B የ”Alumnium Curtail Wall” የአቅርቦትና ገጠማ ሥራውን ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል። ስለሆነም: ተ.ቁ የሥራው ዝርዝር መግለጫ መጠንና ዓይነት የጨረታ መዝጊያ ቀን የጨረታ መክፈቻ ቀን 1 Aluminum Curtain…
-
Sidama Bank invites bids for the supply and installation of Automated Teller Machines (ATMs) and Aluminum work for various branches.
Reporter (Apr 01, 2026) Bid Invitation Notice for Suplly ATMs & Aluminum Work Lot No Description of the Item Bid Ref. No Bid Security Lot 1 Aluminum Work SDBS /AW/0072/2025 50,000.00 Lot 2 Automated Teller Machines SDBS/ATM/0073/2025 100,000.00 1. Sidama Bank invites all interested and eligible bidders by this National Competitive Bid (NCB) for the…
-
National Premix Construction PLC invites qualified bidders for the supply and installation of exterior guardrails, aluminum framed doors and windows, polished granite coping, and external painting for the Anbesa 2B+G+12 building project.
2merkato.com (Apr 01, 2026) NATIONAL PREMIX CONSTRUCTION PLC INVITATION FOR BID National Premix Construction PLC is inviting qualified bidders for supply and fix exterior Guard rail for Balcony and Aluminum framed doors and window; Fix Polished Axum Black Granite Coping and Guard rail Border; External painting (three coats Jotuon) for Anbesa 2B+G+12, Building project. in…