Addis Zemen (Apr 03, 2026)
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/SC/165/2018
ድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በጃንሜዳ ሰላም ማስከበር G+3 ሕንፃ ግንባታ ፕሮጀክት 20-03B የ”Alumnium Curtail Wall” የአቅርቦትና ገጠማ ሥራውን ከዚህ በታች በተገለፀው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
ስለሆነም:
|
ተ.ቁ |
የሥራው ዝርዝር መግለጫ |
መጠንና ዓይነት |
የጨረታ መዝጊያ ቀን |
የጨረታ መክፈቻ ቀን |
|
1 |
Aluminum Curtain Wall |
ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘው ዝርዝር መረጃ መሠረት |
07/08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት |
07/08/2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15ሰዓት |
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ፤ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነዱ በተጠቀሰው ብዛት እና በተያያዘው ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር ለእያንዳንዱ 200.00 (ሁለት መቶ) ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የሥራ ቀናት ውስጥ በጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ በሚገኘው አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ በተቀመጠው መሠረት የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሠዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀከት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡- ለበለጠ መረጃ፡-011895-98-10 ወይም 0911-72-62-33
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የጃንሜዳ አዛዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት 17-06B