Addis Zemen (Jul 19, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ
- ተጫራቾች ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን /2018 /ግብር ከፍለው ፈቃዳቸውን ያደሱ ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋዮች መሆናቸውን የሚገልጽና፣ ከአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት፣ ቫት ሰርተፍኬት እና ቲን ሰርተፌኬት ያላቸው ማቅረብ አለባቸው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ብቁ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከመ/ቤቱ ረዳት ፋይናንስ ኦፊሰር ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ CPO 50000 (ሃምሳ ሺህ) ብር ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚጫረቱት የጨረታ ሰነድ ሞልተው ኦርጅናል ሰነድ
- ላይ ኦርጅናል እና ኮፒ ሰነድ ላይ ኮፒ በማለት ለየብቻቸው በማሸግ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ከተው በሁለቱም ዶክመንት ላይ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት ውስጥ በመንግስት የስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 410 በመቅረብ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለሚጫረቱበት እቃ አገልግሎት ዝርዝር በአንድ እቃ አገልግሎት ሳይሆን በጠቅላላ ድምር ዝቅተኛ ዋጋ መሰረት አሸናፊ ይለያል
- የመብራት፣ ውሃ እና የቤት ኪራይ ክፍያ በጤና ጣቢያው የሚሸፈን ይሆናል
- በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ አንደኛው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች |ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም በሌሉበት ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ በሚገኘው 412 የስብሰባ አዳራሽ ነው።
- የጨረታው አሸናፊ የአሸነፈበትን እቃ አገልግሎት አገልግሎቶቹን ማንኛውም የማቴሪያል፣ የመሣሪያ ወጪዎች፣ ለግብር እና ለታክስ የሚከፈሉትን ጨምሮ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስፈልጉ ወጪዎችን በሙሉ በራሱ መሸፈን አለበት።
- ግዥ ፈጻሚው መ/ቤት ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈራረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለጸው የግዥ መጠን ላይ አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ 20% መጨመር ወይም መቀነስ ይችላል።
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻችን፡–
ከአጎና ሲኒማ ወደ መስቀል ፍላወር 300 ሜትር ገባ ብሎ በስተ ግራ በኩል
ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ፊት ለፊት
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፡– 011 470 0844 መጠየቅ ይችላሉ።
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ጎተራ ማሳለጫ ጤና ጣቢያ