-
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ እቃዎችን በሃራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 15, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 09/2019 በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ-ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ- ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች፣ የሱፍ ጨርቆች) ሸቀጣሸቀጥ ልዩ ልዩ)፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ ጎማዎች፣ ኮስሞቲክስ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎችን፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣ አዳዲስ አልሳት፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣ የኮንስትራክሽን ማቴሪያል የቧንቧ እቃዎችን) እና ያገለገሉ…
-
Jimma University:- Lot – 39 የምግብ ጥሬ እቃዎች፣ ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ዉጤቶች
Government (Oct 13, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/fa6028f1-d113-4fb1-b540-96a6a671adef/open Reference Number: JU-NCB-G-0041-2019-BID-Open Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: single envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Jimma University Contact Information Address: jimma university Town: jimma Country: Ethiopia P.O….
-
ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 10, 2026) የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ግ-06/2019 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ጉምሩከ ኮሚሽን የአዳማ ቅ/ጽ/ቤት በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ብዛት ያላቸው ኤሌክትሮኒክስ፣ ተሽከርካሪ መለዋወጫዎች፣ አዳዲስ አልባሳት፣ ኮስሞቲክስ፣ ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ) እና ያገለገሉ ሞተር ሳይከሎች በግልፅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በአከሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ…
-
Wolkite University: Procurement of Food and Beverages
Government (Oct 06, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/18a658b8-369a-4f1e-8825-e62f0c449bcb/open Reference Number: WKU-NCB-G-0015-2019-BID-Open-Re-bid Procurement Information Procurement Type: Bidding Procurement Method: Open Market Type: National Envelope Type: two envelop Category: Goods Procuring Entity Organization: Wolkite University Contact Information Address: wolkite Town: gubre Country: Ethiopia P.O. Box:…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 04, 2026) የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዞውእናተወርሰው የሚገኙ የሞተር ሳይክሎች እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንፅሕና መጠበቂያ ዕቃዎች፤ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች (የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች…
-
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የነሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት የተለያዩ እቃዎችን በብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታዎቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 02, 2026) ብሄራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ መለያ ቁጥር ጨ/001/2019 በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የነሽ ሜዳ ቧንቧና ፕላስቲክ ማምረቻ ድርጅት በ 2019 በጀት ዓመት ለድርጅቱ ስራ ማስፈጸሚያ የሚውሉና ቀጥለው የተዘረዘሩትን እቃዎችን ማለትም ፡- ሎት የጨረታው ዓይነት 1 የቢሮ አላቂ እቃዎችን (የጽህፈት መሳሪያዎችን) 2 የደንብ ልብስና ተዛማጅ ቁሳቁሶችን 3 የጽዳት እቃዎችን (ሌሎች አላቂ…