Addis Zemen (Oct 15, 2026)
የጨረታ ማስታወቂያ ሐራጅ ቁጥር 09/2019
በአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ሥነ–ስርዓት ሳይፈፀምባቸው የተወረሱ እና በህገ– ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ
- የተለያዩ አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች፣ የሱፍ ጨርቆች) ሸቀጣሸቀጥ ልዩ ልዩ)፣
- ኤሌክትሮኒክስ፣
- ተሽከርካሪ መለዋወጫ፣
- ጎማዎች፣
- ኮስሞቲክስ፣
- የቢሮ መገልገያ እቃዎችን፣
- የተሽከርካሪ መለዋወጫ፣
- አዳዲስ አልሳት፣
- የኮንስትራክሽን ማቴሪያል፣
- የኮንስትራክሽን ማቴሪያል የቧንቧ እቃዎችን) እና
- ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን በሃራጅ ጨረታ በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ማሳሰቢያ፡– ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን፤ በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መስፈርቶች የምታሟሉ ግለሰብም ሆነ ድርጅቶች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡–
- ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ከሚሸጠው ዕቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት፤ የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ክሊራንስ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ እንቅስቃሴዎችን ያሳወቁበት በቅርብ ጊዜ የተሰጣቸው፤ የምስክር ወረቀት እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥሩን እንዲሁም ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ጨምሮ በኦክሽን ኢትዮጵያ ኦንላይን መተግበሪያ ላይ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ማንኛውም ተጫራች 100 ብር በመክፈል ከኦክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የጨረታ ሰነድ ማግኘት ይችላሉ።
- በተራ ቁጥር 1 ላይ የተጠቀሱት መስፈርቶች ቢኖርም ግምታዊ ዋጋቸው ከ500,000 (አምስት መቶ ሺህ) ብር በታች የሆነ ዕቃዎችን ለመግዛት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አያስፈልግም።
- የጨረታ ሰነዱን የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዝርዝር፣ ዓይነት እና ብዛት የያዘውን ሰነድ የኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ ሰነዱን አውርደው መመልከት ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ኦክሽን ኢትዮጵያ ላይ ተመዝግበው የጨረታ ሠነዱን ካገኙ በኋላ ንብረቶቹን በአካል ለመመልከት ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ሙሉ ቀን በስራ ሰዓት እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00-6፡00 ሰዓት መመልከት ይቻላል።
- 4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የሚወጣበት ቀን እና የሚያበቀበት እንድሁም ሰዓት የሚያሰይ ሰንጠረዥ፦–
|
ተ.ቁ |
የእቃው አይነት |
የጨረታው አይነት |
በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የታተመበት ቀን |
ጨረታው የሚካሄድበት ቀን |
ጨረታው የሚጀምርበት ሰዓት |
ጨረታው የሚከፈትበት ሰዓት |
ስልክ ቁጥር |
|
1 |
አዳዲስ አልባሳት (የመጋረጃ ጨርቆች፤ የሱፍ ጨርቆች) |
ሃራጅ
|
5/2/2019
|
10/2/2019
|
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925
|
|
2 |
ሸቀጣሸቀጥ ልዩ ልዩ |
ሃራጅ |
5/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
|
3 |
ኮስሞቲክስ
|
ሃራጅ |
5/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
|
4 |
የኮንስትራክሽን ማቴሪያል |
ሃራጅ |
5/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
|
5 |
የኮንስትራክሽን ማቴሪያል (ቧንቧ እቃዎች) |
ሃራጅ |
5/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
|
6 |
ኤሌክትሮኒክስ
|
ሃራጅ |
05/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
|
7 |
አዳዲስ አልባሳት |
ሃራጅ |
05/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
|
8 |
የተሽከርካሪ መለዋወጫ |
ሃራጅ |
05/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
|
9 |
የቢሮ መገልገያ እቃዎች |
ሃራጅ |
5/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
|
10 |
ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች |
ሃራጅ |
5/2/2019 |
10/2/2019 |
4:00
|
10:00
|
0221118429/ 0222118925 |
በጨረታው ሽያጭ የእቃዎቹ አስመጪ ቤተሰብ ወይም ባለቤት የሆነ ሰዎች መሳተፍ አይችሉም፡፡
በሃራጅ ጨረታ ለምትወዳደሩ ለጨረታው ዋስትና የሚሆን ማለትም፤
| ለምድብ 1 የመጋረጃ ጨርቅ | 3,915,400.00 |
| ለምድብ 2 የሱፍ ጨርቅ | 1,880,000.00 |
| ለምድብ 3 የሱፍ ጨርቅ | 2,410,100.00 |
| ለምድብ 4 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) | 33,300.00 ብር |
| ለምድብ 5 ኮስሞቲክስ | 406,400.00 ብር |
| ለምድብ 6 የኮንስትራክሽን ማቴሪያል | 213,500.00 ብር |
| ለምድብ 7 ኮስሞቲክስ | 849,300.00 ብር |
| ለምድብ 8 ኮስሞቲክስ | 204,500.00 ብር |
| ለምድብ 9 የኮንስትራክሽን ማቴሪያል(ቧንቧ እቃዎች) | 219,400.00 ብር |
| ለምድብ 10 ኤሌክትሮኒክስ | 119,100.00 ብር |
| ለምድብ 11 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) | 127,100.00 ብር |
| ለምድብ 12 ኮስሞቲክስ | 15,000.00 ብር |
| ለምድብ 13 አዳዲስ አልባሳት | 37,300.00 ብር |
| ለምድብ 14 ኮስሞቲክስ | 2,500.00 ብር |
| ለምድብ 15 ኤሌክትሮኒክስ | 44,500 ብር |
| ለምድብ 16 ኤሌክትሮኒክስ | 60,300.00 |
| ለምድብ 17 ሸቀጣሸቀጥ (ልዩ ልዩ) | 4,100.00 ብር |
| ለምድብ 18 ተሽከርካሪ መለዋወጫ |
500 ብር |
| ለምድብ 19 ጎማዎች | 4,100 |
| ለምድብ 20 ተሽከርካሪ መለዋወጫ | 61,600.00 ብር |
| ለምድብ 21 ተሽከርካሪ መለዋወጫ | 17,200.00 ብር |
| ለምድብ 22 የቢሮ መገልገያ እቃዎች | 1,800.00 ብር |
| ለምድብ 23 የቢሮ መገልገያ እቃዎች | 2,300.00 ብር |
| ለምድብ 24 የኮንስትራክሽን ማቴሪያል(Plastic tile spacers) | 250,600.00 ብር እና |
| ለምድብ 25 ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች | 25,000.00 ብር |
በ (Customs Adama Branch) ስም ብቻ ሲ.ፒ.ኦ በማሰራት ያስሩትንም ሲ.ፒ.ኦ. በአካል ወደ ኦክሽን ኢትዮጵያ ቢሮ ሄደው በማስያዝ ወይም በኦንላይን ኦክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ በማስያዝ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ፡፡
በሃራጅ ጨረታ ለመሸጥ የወጡትን እቃዎች በአዳማ ከተማ በሬቻ አካባቢ መ/ቤቱ በተከራየው የመንግስት ጉምሩክ መጋዘን ቁጥር 1 እና 2 ውስጥ እንዲሁም ብዛቱ 556 ፓክድ አዳዲስ አልባሳት (የሱፍ ጨርቆች) በአዳማ ቆርቆሮ መ/ቤቱ አዲስ በተከራየው መጋዘን ቁጥር 5 የሚገኝ ሲሆን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ስድስተኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ማየት እና መጫረት ይቻላል፡፡ በሐራጅ ጨረታ እቃዎቹ የመነሻ ዋጋ ያልተወሰነላቸው ስለሆነ የመነሻ ዋጋ በተጫራች የሚሰጥ ይሆናል፡፡
አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያዙት CPO ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ተደምሮ የሚታሰብላቸው ሲሆን፤ ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ የጨረታው ውጤት በተገለፀ በ3 /ሶሰት የስራ ቀናት ውስጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በማስታወቂያ ከተገለፀላቸው ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ እቃውን መረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
ከላይ በተ/ቁ 10 ላይ በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረገ እና ንብረቱን ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት (CPO) ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል፡፡
ለጨረታ የቀረቡት እቃዎች ሽያጫቸው የሚፈፀመው ባሉበት ሁኔታ ስለሆነ ተጫራቾች ሌላ ተመሳሳይ ወይም ተጨማሪ እቃ መጠየቅ አይችሉም፡፡
ቅ/ጽ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው፡፡
ለጨረታ ማስከበሪያ የምታሰሩት CPO ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብቻ መሆን እንዳለበት እና የሌላ ባንክ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡
NB:- በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን መረጃዎች ያላሟሉ ተጫራቾች ቢያሸንፉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙትን ሲፒኦ ለመንግስት ገቢ የሚደረግና እቃው በድጋሜ ጨረታ የሚወጣ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኦክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ በተመለከት የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልክ መስመር 09-05-11-5511/ 011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡– አዳማ ጉ/ቅ/ፅ/ቤት የመንግስት ጉምሩክ መጋዘን የስራ ሂደት ስልክ ቁጥሮች 0221118429 እና 0222118925 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የአዳማ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ፅ/ቤት