Reporter (Sep 13, 2026)
ለወኪል አከፋፋይ የወጣ ማስታወቂያ
የዛክ ኢትዮጵያ 555 ምርቶችን እና የጤና የምግብ ዘይት ለማከፋፈል የወጣ ማስታወቂያ
ዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶችን ለተጠቃሚዎች በማመረትና እና በማቅረብ ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ::
ይህም በኢትዮጵያውያን ተጠቃሚዎች ዘንድ ከ50 አመት በላይ በጥራት የሚታወቀውን 555 ደረቅ ሳሙና፣ 555 ፈሳሽ ሳሙና፣ 555 የዱቄትሳሙና፣ እና ኦራ የውበት መጠበቂያ ሳሙናን በማምረትና በማቅረብ ይታወቃል፡፡ እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት በማምረት ግንባር ቀደም ግዙፍ ድርጅት ነው ::
ምርቶቹን ለማከፋፈለ ፍላጎት ያላቸውን ግለሰብ ወይም ድርጅቶች ከዚህ በታቸ የተጠቀሱት ሁኔታዎች የሚያማሉ ከሆኑ አብሮ ለመስራት ያላቸውን ፍላጎት እንዲገልጹልን ጥሪ ያቀርባል::
ከዛክ ኢትዮጵያውያ እና ከጤና የሱፍ እና የአኩሪአተር የምግብ ዘይት ጋር አብሮ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው ግለሰቦች ወይም ድርጅቶችን የሚጋብዘው ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የሽያጭ ክልሎች ነው::
- /በአዲስ አበባ እና ዙሪያ ከተሞች በአዳማ፣ አርባምንጭ፤ ሀረር፤ ድሬደዋ፤ ወልዲያ፤ መቀሌ፣ ጅማ፣ ሚዛን፤ ነቀምት፤ ጋምቤላ፤ አሶሳ፤ ቦረና፤ ሶማሊ እና አፋር
አከፋፋዪ እንዲያማሉ የሚጠበቁ መስፈርቶች
የዛክ ኢትዮጵያውያ የቤት እና የግል ንጽህና መጠበቂያ ምርቶች እና የጤና የሱፍ እና የአኩሪ አተር የምግብ ዘይት አከፋፋይ ለመሆን ቢያንስ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርበታል::
- የሽያጭ ምርትን ለመግዛት የሚያስችል በቂ ገንዘብ ያለው::
- የሽያጭ እና የአስተዳደራዊ ስራዎችን ለመከወን የሚያስችል የሰው ሀይል መመደብ የሚችል::
- የሽያጭ ቦታዎቹ ላይ የጠለቀ ዕውቀትና ስለ ድርጅታችን ምርቶች የተለየ ፍላጎት ያለው::
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና በባለቤቱ ተመዝግቦ ያለውን የባንክ ዝውውር (bank statement) ማሳየት የሚችል መሆን አለበት::
- የተደራጀ የዕቃ ማከማቻ መጋዘነ እና ከፋብሪካ ምርት ለማመላለስ የሚያስችሉ ጭነት መኪኖች ያለው
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያማሉ አከፋፋዮች ከስር በተጠቀሰዉ አድራሻ መደወል ይችላሉ.
- ቅድስት ተዘራ — 0921 902 903
- ኤልሳቤጥ ግሩም–936 968 719
- ቶማስ ብርሃኑ –0911 733 235
WWW.SAMANU.com Info@SAMANU.com
ቦሌ /ኖህ ህንፃ 12ኛ ፎቅ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ