-
የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጦች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 29, 2026) ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር፡_ 009/ግልጽ/ጨ/ጅማ/2019 ዓ.ም የጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተዉ፣ የተወረሱ እና በሕገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ የተለያዩ የብር ጌጣጌጦች ባሉበት ሁኔታ ጥቀምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በኦንላይን አክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ማሳሰቢያ፡ ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በኦክሸን…
-
የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 28, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት 28/02/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት በመግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ፅ/ቤት ስም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት የማይመለስ 100(አንድ መቶ) ብር በማስገባት የጨረታ ሰነድ…
-
አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የአውቶቡስ ዲስፕሌይ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Oct 25, 2026) የብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር አአከአአድ/ብግጨቁ/023/2019 የአውቶቡስ ዲስፕሌይ ዕቃዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በመስኩ የተሰማሩና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች (ድርጅቶች) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡ በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ (Valid Trade Licensee)፣ በመንግስት ግዥ ላይ ለመሳተፍ የአቅራቢዎች…
-
Houses of Peoples Representative :Procurement of 2nd round Crystal For Awards 2019*2
Government (Oct 23, 2026) Please click on this Link in order to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/82fa0cc6-a9b0-4154-811c-884fc292cd8c/open Lot Information Procurement Reference Number: HoPR-NCB-G-0118-2019-PUR Object of Procurement: Procurement of 2nd round Crystal For Awards 2019*2 Description: Procurement of 2nd round Crystal For Awards 2019*2 Award Type: Item based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace:…