የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የቤት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን: የቤት እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government (Oct 31, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/3db822f0-226b-4e2a-93d1-85b01b066b74/open

Reference Number: ECC-NCB-G-0057-2019-BID-Open
Lot Reference: ECC/NCB/G/2019/26

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ethiopian Customs Commission

Contact Information

Address: meshulakeia near to st joseph school

Town: addis ababa

Country: Ethiopia

P.O. Box: 2559

Post Code: 1000

Telephone: +251 116733815

Email: hocrecordopr@gmail.com

Office: 4th floor

Important Dates

  • Invitation Date: Oct 29, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 9, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 9, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 3, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 300

Bid Security: 20000 ETB

Joint Venture: Required

Bid Security Forms (Local): Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (SME): Letter_from_Small_and_Micro_Enterprise, Bank_Guarantee, CPO

Bid Security Forms (Foreign): Bank_Guarantee, CPO

Qualification Requirements

  • በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000.00(ሀያ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security)

    በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 20,000.00(ሀያ ሺህ ብር) በአካልም በሲስተምም ጨረታው ከመከፈቱ በፊት መቅረብ አለበት፡፡(Bid Security)

    Reference: –

  • የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate)

    የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate)

    Reference: የንግድ ምዝገባ ሰርተፊኬት(Business Organization Registration Certificate)

  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት በጨረታ ማስከበሪያ ምትክ ማህበራቱን ካደራጃቸው የመንግስት ተቋም የሚሰጥ የጨረታ ማስከበሪያ የድጋፍ ደብዳቤ ማህበራቱ ሊያቀርቡ ይችላሉ፡፡ በዚህ መልኩ የሚቀርበው የድጋፍ ደብዳቤ ዋስትና የተሰጠበትን የገንዘብ መጠን በመጥቀስ ማህበራቱን ባደራጃቸው መ/ቤት የበላይ ኃላፊ የተፈረመ መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም መተማመኛ ቅጽ በዚህ መመሪያ አባሪ 4 መሠረት ሞልተው ማቅረብ አለባቸው፡፡

    Reference: –

  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

    Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት የመልካም ሥራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡

  • በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

    Reference: በማምረት ሥራ ላይ የተሰማሩ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1073/2017 መሠረት ፈቃዳቸውን ለሌላ ሦስተኛ ወገን ያላስተላለፉ፣ በጥቃቅን ወይም በአነስተኛ ብቻ ተደራጅተው የቆዩ መሆኑን እና ሌሎች መረጃዎችን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለበት፡፡

  • warranty

    Bidder has to submit Description of the organization of the warranty offered in accordance with the conditions laid down in GCC Clause 23;

    Reference: ITB 35.4

  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበትVAT registration certificate

    የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት መቅረብ አለበት፡፡Bidder has to submit VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value specified in BDS Clause 4.6(b)(ii)

    Reference: –

  • ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡valid tax clearance certificate

    ጊዜው ያላለፈበት በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል ግብር ከሚከፍሉበት መስሪያ ቤት የሚሠጥ ከግብረ ዕዳ ነፃ ስለመሆን እና በጨረታ መሳተፍ ስለመቻል የሚሠጥ ሰነድ፡፡Bidder has to submit a valid tax clearance certificate issued by the tax authority in accordance with ITB Clause 4.6(b)(iii);

    Reference: ITB 35.2

  • Form Data on Joint Ventures

    In the case of a bid submitted by a joint venture (JV), the Bidder has failed to submit the Form Data on Joint Ventures, the Agreement governing the formation of joint venture, or letter of intent to form JV, including a draft agreement, in accordance with ITB Clause 4.1

    Reference: –

  • conflict of interest

    Bidder is found to have a conflict of interest as described in ITB Sub-Clause 4.3

    Reference: ITB 35.2

  • Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet

    Bidder has failed to complete its Technical Specification + Technical Offer+ Compliance Sheet Form in accordance with technical specification presented as per template in Section 6, Statement of Requirements .

    Reference: ITB 35.4

  • በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበት፡፡(Valid Trade License)(valid business license)

    በዘርፉ(በመስኩ) የታደሰ የንግድ ስራ ፍቃድ መቅረብ አለበትBidder has to submit valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged in accordance with ITB Clause 4.6(b)(i);

    Reference: ITB 35.2

Procurement Classification

  • 56000000: Furniture and Furnishings

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

የጨረታ ማስከበሪያው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በሲስተም ማያያዙ እንደተጠበቀ ሆኖ በአካል መቅረብ አለበት፡፡ አሸናፊ ድርጅት አሸናፊ የሆነበትን የህፃናት ማቆያ ተገጣጣሚ ምንጣፍ የማንጠፍ ፤ የመስታወት ስቲከርና የግድግዳ ወረቀት በዝርዝር መግለጫው መሰረት በመለጠፍ የማስረከብ ግዴታ አለበት፡፡ ኮሚሽኑ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *