-
በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች የተለያዩ አገልግሎቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 14, 2026) ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2019 በጉ/ክ/ከ/ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት የመንግስት ግዥ አስተዳደር ቡድን ለ2019 በጀት ዓመት በፑሉ ስር ለሚገኙ ጽ/ቤቶች የተለያዩ አልግሎቶች በአጠቃላይ 10 ሎቶችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ሎት 1 የድንኳን ኪራይ ሎት 2 ዲጄና ዲኮር ኪራይ ሎት 3 የሕትመት ስራዎች ሎት 4 የቦቴ ውሃ አቅርቦት ሎት 5 የኮምፒውተር ጥገና ሎት 6 የመኪና…
-
በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶችን ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 12, 2026) የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር 001/ 2019 ዓ/ም በጉለሌ ክ/ከ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ጽ/ቤት ፑል አስተዳደርና ፋይናንስ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎቶችን ለ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ሎት 1፡- የመኪኖች ኪራይ ሎት 2፡- የድንኳን ኪራይ ሎት 3፡- ህትመት አገልግሎት ሎት 4፡- የሞንታርቦና የመድረክ እስቴጅ ኪራይ ሎት 5፡-፡-የኮምፒውተር ፣ ፕሪንተር እና…
-
አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ፣ የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ሲስተሙ እና የሆቴል አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen (Jul 07, 2026) የግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ በጨረታ ቁጥር አ፣ሚ.ኔ.ቢግ.ጨ. 015/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የምትፈልጉ፡- ሎት 1. ለአማርኛ መዝናኛ ዘመናዊ ሙሉ ባንድ ሎት 2. የመድረክ ግንባታ ከነ ላይት ስሲተሙ ሎት 3. የሆቴል አገልግሎት በጨረታ ቁጥር አሚ.ኔ…ግ.ጨ. 015/2018 ዓ.ም በግልፅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመግዛት የሚፈልግ በመሆኑ በጨረታው ለመሳተፍ…