ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. ንብረቶች በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 19, 2025)

የሐራጅ ማስታወቂያ

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ .. ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በመያዣ የያዛቸውን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 እና 1147/2011 መሠረት በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

.

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም

አበዳሪው ቅርንጫፍ

የሚጠው ንብረት ዓይነትና የሚገኝበት ቦታ

የሐራጁ መነሻ ዋጋ በብር

የሐራጁ ቀንና ሰዓት

1

አቶ ኤርሚያስ አሸብር

/ አበባየሁ አሸብር

ፈላሚንጎ

አዲስ አበባ ከተማ፣ ቦሌ /ከተማ፣ ወረዳ 09 የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር ቦሌ9/93/10/12/14600/249168/01 የተመዘገበ 65.65 /ካሬ ይዞታ ያለው ፊሊንት ስቶን መኖሪያ አፓርትመንት

1,620,832.85

14/01/2018 . 4:00–6:00 ሰዓት

2

አቶ ብሩክ ሰለሞን

ተበዳሪው

ከዚራ ዓብይ

ሐረር ከተማ፣ ሀኪም ወረዳ፣ቀበሌ 17 ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 15304-FB17-11-182 የሚታወቅ 286 /ካሬ ይዞታ ያለው ባለ አንድ ፎቅ መኖሪያ ቤት፣

3,800,000.00

19/01/2018 . 4:00–6:00 ሰዓት

3

አቶ ቴዎድሮስ ታደሰ

ቴድ ጀነራል ሜታል እና አልሙንየም

ፒኮ

አዲስ አበባ ከተማ፣ አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ፣ ወረዳ 09 ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 027960/1 የተመዘገበ 1000 /ካሬ ይዞታ ያለው B+G+O ፋብሪካ ህንጻ ቤት

17,024,495.23

16/01/2018 . 8:00–10:00 ሰዓት

4

አቶ ሙሉጌታ አሰፋ

ተበዳሪው

ባቱ

ባቱ ከተማ፣ /ቱሉ ወረዳ፣ በተሌ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር OR029040502027 የተመዘገበ 250 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

1,508,246.31

19/01/2018 . 4:00–6:00 ሰዓት

5

አቶ ደገፋ ቲርካሶ

/ እምነሽ ደገፋ

ሆሳዕና

ሆሳዕና ከተማ፣ አራዳ ቀበሌ፣ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 051/2008 የተመዘገበ 153 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት

3,303,544.46

27/01/2018 . 4:00–6:00 ሰዓት

 

በድጋሚ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ

1

አቶ ጌቱ ኃይሌ

በአቶ ብርሃኑ ፎሳ

ሀዋሳ ዋርካ

አለታ ወንዶ፣ ጨፌ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 2984 የተመዘገበ 418.90 /ካሬ ይዞታ ያለው መኖሪያ ቤት፣

783,005.00

21/01/2018 . 400-600 ሰዓት

2

አቶ ጌቱ ኃይሌ

ተበዳሪው

ሀዋሳ ዋርካ

መጆ ከተማ፣ አዶሬሳ ዙሪያ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 232 የተመዘገበ 3,760 /ካሬ ይዞታ ያለው የማር ማቀነባበሪያ መጋዘን(ሳይት)

1,520,988.00

23/01/2018 . 400-600 ሰዓት

3

/ ማርታ ኡራጌ

አቶ ጥበቡ ሌንጫ

ታቦር

ሀዋሳ ከተማ፣ ታቦር /ከተማ፣ ዳቶ ቀበሌ ውስጥ የሚገኝ በይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር 908 የተመዘገበ 407.68 /ካሬ ይዞታ ያለው G+2 መኖሪያ ቤት

7,350,819.00

20/01/2018 . 400-600 ሰዓት

4

አቶ አሸናፊ ጉዴ

/ሪት ስምረት ዳዊት

ሀዋሳ መናኽሪያ

የሰሌዳ ቁጥር አአ-03- B37644 የሆነ ደረቅ ጭነት አይሱዚ መኪና አቃቂ ቃሊቲ /ከተማ፣ ወረዳ 05 ሸገር ዳቦ ፋብሪካ እና ሚድሮክ ኮንስትራከሽን መካከል ወደ ውስጥ በሚወስደው መንገድ በግምት 300 ሜትር ገባ ብሎ ጎህ አውቶሞቲቭ የመኪና ማቆሚያ ቆሞ የሚገኝ

2,730,000.00

15/01/2018 . 400-600 ሰዓት

ማሳሰቢያ፦

1. በሐራጁ መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የመነሻ ዋጋውን 1/4 በሲፒኦ፣ በባንከ በተረጋገጠ ቼክ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ በሐራጁ ቀን፣ ሰዓትና ቦታ በመገኘት መሣተፍ የሚችል ሲሆን የሐራጁ አሸናፊዎች ያሸነፉበትን ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠናቀው መከፈል ሲኖርባቸው ካልከፈሉ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዙት ገንዘብ አይመለስም፡፡

2. ባንኩ ስመንብረቱ ለገዥው እንዲዛወር ለሚመለከተው የመንግስት አካል ተገቢውን የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል፡፡ ገዥው ከሽያጩ እና ከስም ማዛወር ጋር በተያያዘ ሊከፈሉ የሚገባቸው የመንግስት ታክሶች፣ የካፒታል እድገት ታከስ እና ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የመከፈል የሕግ ግዴታ አለበት፡፡

3. በሐራጁ ላይ ተበዳሪ/መያዣ ሰጪ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት የሚችሉ ሲሆን፣ባይገኙ ሂደቱ የሚቀጥል ይሆናል፡፡

4. ሐራጁ የሚካሄደው ንብረቱ የሚገኘው አዲስ አበባ ከተማ ከሆነ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ /ከተማ፣ ወረዳ 07 ሰንጋ ተራ ንግድ ስራ ትምህርት ኮሌጅ ፊት ለፊት ባለው ህንፃ 3 ፎቅ ሲሆን ከአዲስ አበባ ከተማ ውጪ ከሆነ ግን ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ነው፡፡

5. ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር 011 462 2032 ወይም 011 557 1685 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ሐራጁን በማንኛውም ጊዜ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ..


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *