Your cart is currently empty!
ራስ ሆቴል የሰሌዳ ቁጥር 3-40147 ታታ መሃከለኛ (mid) አውቶቡስ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መኪናን ሽያጭ ይፈልጋል
Reporter(Aug 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ያገለገለ ተሽከርካሪ ሽያጭ
የጨረታ ማስታወቂያ
የሰሌዳ ቁጥር 3-40147 ታታ መሃከለኛ (mid) አውቶቡስ ያገለገለና በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኝ መኪናን ሽያጭ ማከናወን ይፈልጋል፣ ተሽከርካሪውን ራስ ሆቴል ተገኝቶ መመልከት ይቻላል።
ስለዚህ የተጠቀሰውን ተሽከርካሪ መግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች/ነጋዴዎች ስለጨረታው በዝርዝር የሚያስረዳውን የጨረታ ሰነድ ከሆቴሉ ዋና ሥራ አስኪያጅ ጽ/ቤት ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር አሥረኛው /10/ የሥራ ቀን ላይ ከቀኑ 6፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ይታሸጋል:: 8፡00 ላይ ይከፈታል።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 12 10 74 13/ 011 552 1202 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ራስ ሆቴል ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ራስ ሆቴል