-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግስፅ የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር EEU/BGR/002/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ሪጅን የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮችን ባሉበት ሁኔታ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት የዕቃው ዓይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ የጨረታ መክፈቻ 1 የተቃጠሉ ትራንስፎርመሮች ሪጅን ስቶር በቁጥር 17 በላይ 50,000.00 ጥቅምት 4 ቀን 2019…
-
The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites bids for the sale of disposed assets divided into five lots.
2merkato.com (Sep 25, 2026) INVITATION TO BIDSALE OF DISPOSAL OF IT EQUIPMENT, OFFICE FURNITURE AND TENTSREF# PRO32-3-118-SCMS/19-4-8 The United Nations Economic Commission for Africa (UNECA) invites interested bidders to participate in a closed bid exercise for the sale of Lot 1 – Computer Equipment: This lot comprises 355 laptops, 30 CPUs/system units, 128 monitors, 30 iPads/tablets, 19…
-
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ…
-
በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 25, 2026) ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ለደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/የቤ/ሸኮ ዞን በደቡብ ቤንች ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት በወረዳው ውስጥ አገልግሎት የማይሰጡ አሮጌ ንብረቶች ማለትም ዲፈንደር ደብል ጋቢና እና ሚኒባስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተጫራቾች በጨረታው ላይ ሊወዳደሩ ለእያንዳንዱ የእቃ/ተሽከርካሪ/አይነቶች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። 1. ተጫራቾች በጨረታ ላይ ሲወዳደሩ የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳንዱ መኪና ብር 100,000/አንድ…
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም ባወጣው የሽያጭ ማስታወቂያ ላይ ማሻሻያ አድርጎበታል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ማሻሻያ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት መስከረም 10 ቀን 2019 ዓ.ም በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ በጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ 05/2019 ትራንስፎርመር 50ኬቪኤ 33 ኬቪ በሽያጭ ለማስወገድ ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል። ሆኖም ጨረታውን መሳተፍ የሚችሉት የትራንስፎርመር አምራች ወይም የብረታ ብረት አቅላጭ መሆናቸውን እና ተዛማጅነት ያለው ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ለሚችሉ ብቻ መሆኑን እየገለፅን፤…
-
ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን በጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ethiotelecom (Sep 24, 2026) መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም. በድጋሜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር SR/SC/001/2026 ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ዕቃ ታሽጎ የመጣበት የእንጨት ሳጥን፣ የእንጨት የዕቃ ማስቀመጫ ፓለት ፣የእንጨት ድራም፣ያገለገሉ ምሰሶዎች፣ያገለገሉ ፕላስቲክ ቱቦ እና ከአገልግሎት ተመላሽ (ያገለገሉ) ብረታብረቶች ባሉበት ሁኔታ ለሕጋዊ ድርጅቶች (ግለሶች) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለ አሻሻጡ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ…
-
የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 24, 2026) የ3ኛ ዙር የመኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ የመቂ ባቱ አትክልትና ፍራፍሬ አም/ኅ/ሥ/ ዩኒየን ንብረትነቱ የራሱ የሆነ ያገለገለና የሚሠራ ብዛት 1 (አንድ) የሆነ ሲኖ ትራክ መኪና ጋቢናውንና ተሳቢውን የነዳጅ ታንከር ቦቴ (ሎቤድ) በአንድ ላይ ባለበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ በመነሻ ዋጋ ከቫት በፊት በ10,000,000.00 (አሥር ሚሊዮን) ብር አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። 1. የመኪናው ሰሌዳ ቁጥር…
-
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 23, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year Chassis no : EBPBCAHAALD000015 እና EBPBCAHAALD000016 Motor no.: FICE3481J3827324 እና ENCE3481J3827326፤ Clour: White፣ Vehicle type: Bus፣ CC: 2998 እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን…
-
ባህራን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 23, 2026) ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበርያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ ባህራን ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ድርጅት እና እህት ኩባንያዎች ከዚህ በታች የተጠቀሱት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን መሸጥ የሚፈልጉ በመሆኑ ፍላጎቱ ያላቸው እና ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለስቦች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል። ተ.ቁ የተሸከርካሪ አይነቶች የመጫን አቅም የሰሌዳ ቁጥር ሞዴል/ስሪት የሻንሲ ቁጥር 1 Jeely 4 ሰው ኮድ-3-A33601 2016 LB37724S1GX022968…
-
ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. ከዚህ በታች የተገለጹትን ያገለገሉ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት ለዚሁ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 1000.00 (አንድ ሺ ብር) ከፍሎ በመግዛት በጨረታው መሳተፍ ይችላል፡፡ ተ.ቁ. የማሽኑ ዓይነት ሞዴል ሲሪያል ቁጥር 1 ዶዘር (CAT) D8R 9EM06860…
-
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 23, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ንብ/19/2018 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ዓይነት ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተሽከርካሪዎቹ ዓይነትና ዝርዝር ሁኔታ በጨረታው ሰነድ ላይ የሚገኝ ሲሆን ተጫራቾች ከመስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 10 ቀን 209 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ በባንክ አካውንት ቁጥር ETB176400010001 የማይመለስ ብር…
-
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ባወጣው የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የማህበሩ ስም ‹‹አል ሺማ ›› የተባለው በስህተት ስለሆነ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን
Addis Zemen (Sep 23, 2026) ማረሚያ መስከረም 11 ቀን 2019 ዓ.ም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 31 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር በወጣው የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የማህበሩ ስም ‹‹አል ሺማ ›› የተባለ በስህተት ስለሆነ በዚህ ማስታወቂያ የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://tender.2merkato.com/tenders/6ab244a60a538a4c70000001
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 22, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 03/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መ/ጣቢያዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተር ሳይክሎች እና የተሸከሪካሪ መለዋወጫዎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የመገናኛ መሳሪያዎች፣ ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ ነዳጅ፣ ምግብ ነክ ዕቃዎች፣ የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም…
-
አልሺማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር አ/የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበር ሽያጭ/0006/2026 አልሺማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቬኮ (Model 50C15/E3 Year 2020፣ Chassis no EBPBCAHAALD000015 እና EBPBCAHAAD000016፣ Motor no: FICE3481J3827324 እና FICE3481J 3827326፤ Clour: White፣ Vehicle type: Bus፣ CC: 2998 እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን…
-
Bahir Dar University፡ Procurement of Disposal of Vehicles
Government (Sep 22, 2026) Please click on this link to Bid on the EGP website https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/9acb82f0-c536-4ea5-a4ba-9c1c2188c816/open Lot Information Procurement Reference Number: BDU-NCB-G-0060-2019-PUR Object of Procurement: Disposal of Vehicles Description: Disposal of Vehicles Award Type: Item-based Procurement Type: Shopping Procurement Method: Open Marketplace: National Procuring Entity: Bahir Dar University Clarification Request Deadline: Sep 21, 2026, 9:00:00…
-
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በፋብሪካው ግቢ በምርት ሂደት ላይ የሚመረቱ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 21, 2026) ክፍል 1 ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በፋብሪካው ግቢ በምርት ሂደት ላይ የሚመረቱ የተለያዩ ተረፈ ምርቶችን በተለያየ ክፍልፋይ (ሎት) ከፋፍሎ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መረጃ መሰረት መወዳደር የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን። የተረፈ ምርቶቹን አይነት እና ዝርዝር ስፔስፊኬሽን…
-
ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ሽያጭ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያጨረታ ቁጥር፡ ሐግ/ ተሽጨ/ 01 /2018 ሐግቤስ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ከዚህ በታች የተገለፁትን ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች አዲስ አበባ ከተማ ላይ ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተራ ቁጥር ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርከሪዎች ዓይነት ብዛት 1 ዴው ሴየሎ ሴዳን (DAEWOO CIELO sedan ) 4 2 ዴው ዳማስ…
-
ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. በመጋዘን የቆዩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች እና መለዋወጫዎች የጨረታ ማስታወቂያ አንጋፋ የአውቶሞቲቭ ኩባንያ ኦርቢስ የንግድ እና ቴክኒክ ማዕከል አ.ማ. በኢትዮጵያ ስመጥር የሆኑትን የመርሰዲስ ቤንዝ እና ሬኖልት ተሸከርካሪዎች ብቸኛ አስመጪ መሆኑ ይታወቃል። በመሆኑም ኩባንያችን በመጋዘናችን የቆዩ የተለያዩ አይነት የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችን (የመርሰዲስ የቦሽ፣የሬኖልት፣ቦማግ) እና የኮሚኒዩኬሽን መሳሪያዎችና መለዋወጫዎች (የሞቶሮላ) እንዲሁም መርሰዲስ ቤንዝ፣ ሬኖልት ተሽከርካሪዎችን በጨረታ አወዳድሮ መሽጥ ስለሚፈልግ…
-
ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች እና ሌሎችም እስክራፐ አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያዩ ያገለገሉ እቃዎች እና ሌሎችም እስክራፐ አይነቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡- 1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል፡ 2. የጨረታ ማስከበሪያ በ CPO መልክ 100,000.00 (አንድ መቶ ሽ) ብር ማስያዝ ይኖርበታል፤ 3. ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን…
-
አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ እየጠየቅን ለበለጠ ማብራሪያ ከታች በሚገኘው የስልክ አድራሻ በመጠየቅ መረዳት ይችላሉ። የስራው አይነት የጨረታው ሰነድ ግዥና መመዝገቢያ ቀን የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት…
-
ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዲሴቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን /ኢ.ሲ.ዲ.ዲ/ ባለሁለት ጋቢና ፒክ አፕ /Toyota Double Gabin Pick Up/ ተሽከርካሪ ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) በድጋሚ የወጣ ያገለገለ መኪና ሽያጭየጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ኢትዮጵያን ሴንተር ፎር ዲሴቢሊቲ ኤንድ ዴቨሎፕመንት አሶሲዬሽን /ኢ.ሲ.ዲ.ዲ/ የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ለመመዝገብና ለማስተዳደር በወጣው አዋጅ መሰረት እ. ኤ. አ. በታህሳስ 2005 በምዝገባ ቁጥር 0321 በኢትዮጵያ ነዋሪዎች ማህበርነት ተመዝግቦ ሲንቀሳቀስ የቆየና የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶችን ዳግም ለመመዝገብ በወጣው አዋጅ ቁ. 1113/2011 መሰረት ዳግም ተመዝግቦ በሀገራችን ሁሉን…
-
ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ባወጣው የጨረታ ማስታወቂያ ላይ ማስተካከያ አድርጎበታል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማራዘሚያ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ንብ/019/2019 ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ በሪፖርተር ጋዜጣ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ያገለገሉ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችን ለመሸጥ ማስታወቂያ ያወጣ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን ከታች በተጠቀሰው መሰረት የተቀየረ መሆኑን እንገልጻለን። 1. ጨረታው በባንኩ የግዢ መምሪያ ላይ በተጠቀሰው የግልጽ ጨረታ ሂደት መስረት ይከናወናል። 2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን…
-
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (በድጋሚ የወጣ) CN/DE/06/19 ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር በድርጅታችን አገልግሎት ሲሰጡ የቆዩ የተለያዩ ፈርኒቸሮች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የጽዳት ማሽነሪዎች፣ የማሸጊያ ፕላስቲክ መጠረዣ ሪንግ ወ.ዘተ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መካፈል የሚፈልጉ ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ መንገድ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና…
-
Alsam Dima Industry Center is inviting eligible bidders for the sale of used spinning section machinery, weaving section machinery, and fabric dyeing machinery through an open competitive bid.
Fortune (Sep 20, 2026) TENDER ANNOUNCEMENT Alsam Dima Industry Center wishes to sell used spinning section machinery, weaving section machinery, and fabric dyeing machinery through an open competitive bid. Accordingly, we request eligible bidders to participate by fulfilling the following tender requirements. For further clarification, you may inquire using the telephone numbers listed below. Category…
-
የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር አንድ ያገለገለ ቶዮታ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Yedebub Nigat (Sep 19, 2026) ሶስተኛ ጊዜ የወጣ የተሸከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ የውህደት ትራንስፖርት አክስዮን ማህበር፣ አንድ ያገለገለ ቶዮታ ጃፓን ሞዴል LN166L-PRMO5 የተሠራበት ዘመን 1996 የሆነ ፒክአፕ መኪና ባለበት ሁኔታ ተጫራቾችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱ መመሪያዎችን በጥንቃቄ በመከተል በጨረታው መወዳዳር ይችላሉ፡፡ ስለሆነም፣ 1.ተጫራቾች ለጨረታው የተዘጋጀውን ዝርዝር መግለጫ እና የተጫራቾች መመሪያ የማይመለስ…
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንአ/ግጨ-05/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በታች የተዘረዘሩትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ሎት የሚወገደው ንብረት አይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታ መዝጊያ የጨረታ መክፈቻ 1 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ኮተቤ ጋራዥ በቁጥር 22 የጨረታ መነሻ ዋጋውን 20% መስከረም 26 ቀን 2019 ዓ.ም…
-
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁጥር ኢኤአ/ንስ/ግጨ-06/2019 የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ንብረት የሆኑ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ እና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት የሚገኝበት ቦታ መለኪያ ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) የጨረታው መዝጊያ ቀን የጨረታው መክፈቻ ቀን 1 የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጎፋ ዕቃ ግምጃ ቤት በቁጥር …
-
የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስተወቂያ የጨረታ ቁጥር OFWELBB/GuB2/2019 የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪክት የኦሮሚያ ደንና ዱር…
-
አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 20, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ዲማ ኢንዱስትሪ ማዕከል ያገለገሉ የፈትል ክፍል ማሽኖችን፣ የሽመና ክፍል ማሽኖችና የጨርቅ ማቅለሚያ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚህም መሰረት ህጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን የጨረታ መስፈርቶች በማሟላት እንድትወዳደሩ እየጠየቅን ለበለጠ ማብራሪያ ከታች በሚገኘው የስልክ አድራሻ በመጠየቅ መረዳት ይችላሉ፡፡ የስራው አይነት የጨረታው ሰነድ ግዥና መመዝገቢያ ቀን የጨረታው መክፈቻ ቀንና…
-
አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ተሽከርካሪን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
2merkato.com (Sep 21, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር አ/ የም/አም/ኃ/የተ/የግ/ማህበርሽያጭ /0006/2026 አልቪማ የምግብ አምራች ኃ/የተ/የግ/ማህበር የ2020 ሞዴል ያገለገለ ሁለት የጣልያን አይቪኮ (Model 50C15/E3 Year: 2020፣ Chassis no.: EBPBCAHAALD000015 እና EBPBCAHAALD000016፤ Motor no.: FICE3481J3827324 እና FICE3481J3827326፤ Clour: White፣ Vehicle type: Bus፣ CC: 2998 እንዲሁም በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ የ2017 ሞዴል ሊፋን X60 ቻንሲ…
-
የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች በግልፅ እና በሀራጅ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር- 09/2019 የተተዉና የተወረሱ ዕቃዎች ሸያጭ የሐዋሳ ጉምሩክ ኮሚሽን ቅ/ጽ/ቤት በሀዋሳ ማዕከላዊ መጋዘን የሚገኙ በህገወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ ንብረቶች ስለሚወገዱበት ሥርዓት በወጣው የዕቃ አወጋገድ መመሪያ ቁጥር 167/2012 አንቀጽ 4(1) መሠረት የመገናኛ መሳሪያ ዕቃዎች፣ አልባሳትና ጨርቃጨርቅ፣ የኤሌክትሪክ/ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች የመዋቢያና የንፅህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤትና ቢሮ መገልገያ ዕቃዎች የተለያዩ…
-
ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 19, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ ድርጅታችን ሠላም አዳማ ልኳንዳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የስጋ ተረፈ ምርቶችና ታርጋና ሊብሬ የተመለሰ አይቪኮ መኪና አወዳድሮ ከአሸናፊው ግለሰብ ወይም ድርጅት ጋር ውል ተዋውሎ መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ተ.ቁ. የስጋ ተረፈ ምርት ዓይነት መለኪያ 1 የበሬ ቁርዝ በቁጥር 2 ሸሆና በቁጥር 3 የጭራ ፀጉር በቁጥር 4 የፍየልና የበግ…
-
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት 12 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 18, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር፦ ኢሎአ/ያንአኮ/01/2019 የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በባለቤትነት የያዛቸውን ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን 12 ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ.ቁ የተሽከርካሪ ዓይነት ሞዴል (Model) የተመረተበት ዓ.ም (G.C. የሰሌዳ ታርጋ ቁጥር (plate no) የተሰጠው ኮድ የመነሻ ዋጋ የጨረታ ማስከበሪያ የመነሻ ዋጋውን 20% 1 ግሬትዎል…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሰመራ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በሰንጠረዡ የተገለጹ የተለያዩ የተወረሱ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ጨቁ 02/2019 ባሉበት ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ተ/ቁ ዘርፍ የጨረታው ዓይነት ዕቃው ያለበት ቦታ 1 የፅዳት ዕቃዎች ግልፅ ጨረታ በሰመራ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ደረቅ ወደብ ውርስ ዕቃ መጋዘን 2 አልባሳት…
-
የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶችን፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይናንስ መምሪያ የተለያዩ የሚወገዱ ንብረቶችን፤ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በዚህ መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ሊያሟሉ የሚችሉ ፈላጊዎች መወዳደር ይችላሉ። ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በ 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር)፤ በባንክ የተረጋገጠ (የተመሰከረ) ሲፒኦ (CPO ) ወይም ቢድ ወንድ፤ ጋር ማቅረብ የሚችል የጨረታ ሰነዱን ከሀዋሳ…
-
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 17, 2026) ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያየጨረታ ቁጥር PPSVP-24EB/01/13/2019 የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የመንግሥት ግዥ አገልግሎት ንብረትነታቸው የኢትዮጵያ እንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት፣ | የኢትዮጵያ ደምና ሕብር ህዋስ ባንከ አገልግሎት፣ የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ አክሬዲቴሽን አገልግሎት፣ የፌዴራል የሥነ-ምግባር እና የፀረ-ሙስና ኮሚሽን፣ የአደጋ ስጋት አመራር | ኮሚሽን፤ የኢፌዴሪ የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን፣ ኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት፣ የፌዴራል…
-
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ የተለያዩ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ ያገለገሉ ማሽነሪዎችና መለዋወጫዎች የግልፅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DIS 01/2019 ድርጅታችን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ያገለገሉ የተለያዩ አይነት ኢምፒቲ ኮንቴይነር ማንሻ ማሸኖችን፤ የተርሚናል ትራከተሮችን፤ ሪችስታከሮችን፤ የማሽን ሞተር ፓርትን፤ የማሽን ጊርቦከስ ፓርትን እና የማሽነሪ አታችመንት የሆኑ ፔፐር ሮል ክላምፕ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡…
-
የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 16, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የአዋሽ ጉምሩከ ቅ/ጽ/ቤት የጉምሩክ ህግን ተላልፈው የተያዙ የተለያዩ የኮንትሮባንድ እቃዎችን በቃሊቲ ጉምሩከ ቅ/ፅ/ቤት በ13/01/2019 ዓ/ም እና 16/01/2019 በግልጽና በሐራጅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በአካል በመገኘት መግዛት ወይም በአዋሽ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ሥም በተከፈተ ቀጥታ አካውንት በተጫራች ስም የማይመለስ 100(አንድ…
-
የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን ማራዘሚያ አውጥቷል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) ጨረታ መክፈቻ ጊዜ ማራዘምን ይመለከታል ከዚህ ቀደም የኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ የሚወገዱ ንብረቶችን አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ነሃሴ 10/2018 10/2018 ዓ.ም 85ኛ ዓመት ቁጥር 340 የጨረታ መለያ ቁጥር፡ ኢኢግ/ንአአኮ/ብግጨ/05/2018 በወጣው ማስታወቂያ ጨረታው ክፍት ሆኖ የሚቆየው ጊዜ እስከ መስከረም 06/2019 በዕለቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል የሚል የነበረው ሲሆን ነገር ግን ጨረታው…
-
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎችን በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Addis Zemen (Sep 15, 2026) የጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2019 በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በቅ/ጽ/ቤቱ እና በስሩ የሚገኙ መጣቢዎች ተይዘው እና ተወርሰው የሚገኙ ያገለገሉ የሞተርሳይክሎች እና የተሽከሪካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት ዕቃዎች፤ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፤የመገናኛ መሳሪያዎች፣ኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፤ ነዳጅ፤ ምግብ ነክ ዕቃዎች ፤የጥራጥሬ እህሎች እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና…
-
Action Against Hunger invites interested individuals, recycling companies, and other eligible buyers to submit expressions of interest for the purchase of old and used office papers available for disposal.
2merkato.com (Sep 15, 2026) Call For Interest to Sale of Old/ Used Office Papers Action Against Hunger invites interested individuals, recycling companies, and other eligible buyers to submit expressions of interest for the purchase of old and used office papers available for disposal. Item Description Old and used paper suitable for recycling Estimated quantity: 50,000kg Location: -…
-
አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ቁጥር ጨ002/18 የጨረታ ማስታወቂያ አልሳም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ያገለገሉ 2 (ሁለት) ተሽከርካሪዎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል:: 1. ተሽከርካሪዎቹን ማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) ከኘሮፐርቲና ፋሲሊቲ መምሪያ መውሰድ ይችላሉ:: 2. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ…
-
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች ጨረታ ቁጥር 04/2026/27 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብዛታቸው 25 የሆኑ የተለያዩ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችን አዲስና በድጋሚ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀውን ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሰነድ ቄራ ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 211 የማይመለስ ብር 300.00 (ሦስት መቶ…
-
ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ ጨረታ ቁ, ብ/ባ/ፕ/የ/ማ/ሎ-04/19 ብርሃን ባንክ አ.ማ ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት 1.ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ያገለገሉ ሞተር ሳይክሎች ሜክስኮ ዲ-አፍሪክ ሆቴል ጀርባ በሚገኘዉ የብርሀን ባንክ ቅጥር ጊቢ ዉስጥ በመገኘት ማየት ይችላሉ። 2.ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር በማንኛዉም የብርሃን…
-
ናይል ኢንሹራንስ ኩባንያ አ.ማ. ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎችን እንዲሁም ተሽከርካሪዎችን እና የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Reporter (Sep 13, 2026) የጨረታ ማስታወቂያ (ቁጥር 159/2018) ጉዳት/አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ተገቢውን ካሣ ከፍሎ በውክልና የተረከባቸውን ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ የተለያዩ የተሽከርካሪ አካሎችን እንዲሁም ኩባንያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሸከርካሪዎችን እና የቢሮ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። የተሽከርካሪ የስም ማዛወሪያ፣ የጉምሩክ ቀረጥ፣ ግብርና ሌሎች ዕዳዎችና ወጪዎች ቢኖሩ በአሸናፊው የሚሸፈኑ ይሆናል። የተሽከርካሪ የስም ዝውውር በገዢ ምክንያት ከስድስት ወር በላይ…
-
ያገለገሉ የሬስቶራንት ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት ቢንያም ደሳለኝ እና የፍ/ባለዕዳ ብርሃን ከበደ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ በፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/168726 በ28/08/2017 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/170213 በ11/02/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በለሚ ኩራ ክ/ከተማ ወረዳ 03 የቤት ቁጥር አዲስ ውስጥ የሚገኙ ፍ/ያረፈባቸው ያገለገሉ የሬስቶራንት ዕቃዎች እና ሌሎች የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 782,031 (ሰባት…
-
የሆቴል እቃዎች የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ
Addis Zemen (Sep 14, 2026) የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ የፍ/ባለመብት መገርሳ አበራ እና የፍ/ባለዕዳ ጀለታ ክትላ መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ በፌ/መ/ደ/ፍ/ቤት በመ/ቁጥር/101604 በ15/04/2018 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/111415 በ29/05/2018 ዓ/ም እና በኮ/መ/ቁ/111415 በ25/11/2018 ዓ/ም በዋለው ችሎት በሰጠው ትዕዛዝ መሠረት በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ መልካ ኖኖ ከ/ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኝ በተከሳሽ መናፈሻ እና ሆቴል ውስጥ (ቡርቂቱ) የሚገኙ የሆቴል…