Your cart is currently empty!
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 20, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የግዥ መለያ ቁጥር 001/2018
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት 2018 በጀት ዓመትኛ ዙር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች አወዳድሮ በግልጽ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት |
የሚገዙ እቃዎች የሎት ዝርዝር |
በሲፒኦ የሚይዝ የገንዘብ መጠን |
ሎት 1 |
ቋሚ ዕቃዎች |
25,000 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) |
ሎት 2 |
ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች |
30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር) |
ሎት 3 |
የፅህፈት እቃዎች |
20,000 (ሃያ ሺህ ብር) |
ሎት 4 |
ደንብ ልብስ |
15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) |
ሎት 5 |
የፅዳት እቃዎች |
20,000 (ሃያ ሺህ ብር) |
ሎት 6 |
አላቂ የትምህርት እቃዎች |
10,000 (አስር ሺህ ብር) |
ሎት 7 |
የህክምና እቃዎች |
4,000 (አራት ሺህ ብር) |
ሎት 8 |
የእስፖርት እቃዎች |
7,000 (ሰባት ሺህ ብር) |
ሎት 9 |
የቤተ ሙከራ እቃዎች |
6,000 (ስድስት ሺህ ብር) |
ሎት 10 |
የህትመት እቃዎች |
3,000 (ሶስት ሺህ ብር) |
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል።
- የመንግስት መስሪያ ቤቶች ለሚያመጡት ጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢዎች ሰርተፊኬት ማቅረብ አለበት።
- አማራጭ ዋጋ በዚህ ጨረታ ላይ ተቀባይነት የለውም።
- ድርጅቱ 20 ፐርሰንት የመጨመር እና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሁሉ በእያንዳንዱ ሎት የሚጠየቀውን በባንክ የተረጋገጠ (CPO)ማስያዝ ይኖርበታል።
- በጥቃቅን የሚሳተፉ ነጋዴዎች ከሚመለከተው አካል ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ቋሚ ዕቃዎች ናሙና የሚቀርብ በፎቶ ሲሆን ከዚያ ውጭ ያሉ እቃዎች ናሙና በአካል መቅረብ አለበት።
- አሸናፊዎች የአሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ 10 ፐርሰት (የውል ማስከበሪያ ማስያዝ አለባቸው)
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የእቃ ናሙና ከጨረታው መክፈቻ ቀን በፊት መቅረብ አለበት።
- ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
- ተጫራቾች የጨረታውን ማቅረቢያ ሰነድ በስራ ሰዓት ከመስሪያቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ ቢሮ ቁጥር 18 የማይመለስ ለእያንዳንዱ ሎት 100 ብር በመግዛት በጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በታሸገ ሁለት ኤንቨሎፕ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው እለት 4:30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ቤተ– መፅሀፍት ይከፈታል፣
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ:- ገርጂ ሮባ ዳቦ ቤት ገባ ብሎ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አጠገብ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር/ 0116290781
የቦሌ ገርጂ የመ/ደ/ት/ቤት
cttx Advertising and Promotion cttx, cttx Chemicals and Reagents cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Education and Training cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Furniture and Furnishing cttx, cttx Hand Tools and Workshop Equipment cttx, cttx Health Care, cttx Health Related Services and Materials cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Laboratory Equipment and Chemicals cttx, cttx Medical Equipment and Supplies cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Printed Advertising Materials cttx, cttx Printing and Publishing cttx, cttx Promotional Items cttx, cttx Sport Materials and Equipment cttx, cttx Stationery cttx, cttx Textile, Electromechanical and Electronics cttx, Garment and Leather cttx, Medical Industry cttx