ሪዬስ ኢንጂነሪንግ አ.ማ. የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 21, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በጨረታ ሰነዱ ላይ ለተዘረዘሩት የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች አጠቃላይ መመሪያዎች እና ግዴታዎች፡

  1. ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ደንበኞች የቫት ተመዝጋቢ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሃያ አምስት ተከታታይ ቀናት ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ የሚሠረተበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ በማቅረብ በጨረታ ሰነደ ቅጽ ላይ ከመሙላትና ለጨረታ ማስከበሪያም ያቀረቡትን ዋጋ 5%(አምስት በመቶ) ሲፒኦ ብቻ በማስያዝ በድርጅቱ የመለዋወጫ ዕቃዎች ኦፕሬሽን ዲቪዥን ከፍል ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  3.  በዚህ የግጨረታ የሚቀርቡ ሰነዶች በሙሉ ከአማርኛ ወይም በእንግሊዝኛ ቋንቋ መጻፍ  አለባቸው::
  4. ተጫራቾች ለመግዛት የወሰነበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ሳይጨምር ለእያንዳንዱ መለዋወጫ ዕቃ መለያ ቁጥር በተናጥል መጥቀስ ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚፈልጉትን የመለዋወጫ አይነት በመለየት በጥቅል ወይም በከፊል መሠረት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6.  የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከድርጅቱ ገንዘብ ተቀባዮች ቢሮ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7.  ከተጠቀሰው ጊዜ በኋላ ዘግይተው የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም፡፡
  8.  ጨረታው የጨረታ ሰነዱን ማስገቢያ ጊዜ ከተዘጋበት ቀን ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የሰራተኞች ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡
  9. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በማስታወቂያ ከተግለጽ ቀን አንስቶ በሁለት ሳምንት ጊዜ ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ የተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ ከፍያ መፈጸም ይኖርባቸዋል፡፡
  10. በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያ ፈጽመው ያሸነፉበትን ዕቃዎች የማያነሱ ከሆነ በቃዎቹ ላይ ለሚደርሰው ጉዳት ድርጅቱ ተጠያቂ አይሆንም::
  11. የጨረታ ተሸናፊዎች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለጨረታው ያስያዙት ሲፒኦ ተመላሽ ይደረግላቸዋል፡፡
  12. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሎ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ስልክ ቁጥር  011 442 133/0929 16 90 44

ሪዬስ ኢንጂነሪንግ ..


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *