በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ አ/አ/መደ ት/ቤት ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ እና የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በቂርቆስ ክፍለ ከተማ የብሄራዊ ቅድመ /መደ /ቤት 2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ የደንብ ልብስ፣ የስፖርት መምህራን ትጥቅ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ እና የፅዳት እቃዎች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮች እና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ቅድመ ሁኔታዎች

  1. በመንግስት የአቅራቢ ስም ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች በተሰማሩበት የስራ መስክ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባችኋል።
  3. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. የጨረታ ሰነዱን 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍሎ በመግዛትና ሰነዱ ላይ ዋጋውን በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በብሄራዊ ቅድመ /////ቤት ለዚህ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ 10 (አስረኛ) ቀን 400 ሰዓት ድረስ ብቻ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
  5. ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያገለግል የመጫረቻ ዋጋ ለደን ልብስ 2,500.00 (ሁለት ሽህ አምስት መቶ ብር) ለአላቂ የትምህርት እቃዎች 4,500 (አራት ሽህ አምስት መቶ ብር) ለፅዳት እቃዎች እና ህትመት 2,000.00 ( ሁለት ሽህ ብር) ለቋሚ እቃዎች እና ኤሌክትሮኒክስ 5000 (አምስት ሽህ ብር) በብሄራዊ //////ቤት ስም ሲፒኦ (cpo) በማሰራት ኮፒው ውስጥ በማስገባት ማረጋገጫቸውን ከማወዳደሪያ ሰነዶቻቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10ኛው ቀን 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል፤ ቀኑ በዓል ወይም ከስራ ቀን ውጭ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
  7. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ናሙና (ሳምፕል) ማቅረብ አለባቸው።
  8. ተጫራቾች አንድ ተጫራች በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ መስጠት የለባቸውም።
  9. ከገዙት የጨረታ ሰነድ ውጭ ተሞልቶ የመጣ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
  10. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ኮፒ በማድረግ እና የተጠየቁትን ማስረጃዎች ኮፒ እና ዋናውን ለየብቻ በማሸግ ሁለቱንም በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
  11. የሚሞላው ዋጋ ቫትን ጨምሮ መሆን አለበት።
  12. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡አዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል በስተጀርባ ብሄራዊ ቅድመ /////ቤት።

ስልክ ቁጥር፡– 011 557-3784

6983 /09 76 $224

ብሔራዊ ቅድመ አንደኛ አንደኛና መካከለኛ /ቤት በቂርቆስ /ከተማ ትምህርት /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *