ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ለሥልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 1/2018 . ለሥልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም 2018 በጀት ዓመት 1 ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡

                                                    የግዥ

1. የደንብ ልብስ -….. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

2. የፅዳት እቃዎች፡ -….. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

3. የእስቴሽነሪ እቃዎች፡-…. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (ኣምስት ሺህ ብር)

4. የኮንስትራክሽን እቃዎች፣የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

5. የቴክስታይል ጋርመንትና ሌዘር እቃዎች ……የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

6. የአውቶሞቲቪ እቃዎች፡የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

7. የኤሌክትሪክሲቲና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፡– ……የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

8. CT እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

9. CT መሰረተ ልማት እቃዎች፡…….የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

10. የጥገና እቃዎች፡…..የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

11 የእንጨት ሥራ ከፍል እቃዎች፡-…የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

12. የከተማ ግብርና እቃዎች፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

13. ለማኑፋክቸሪንግ ዕቃዎች፡  የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

14. የመኪና እቃዎች፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር)

15. የሲኒማ ቤት እቃዎች፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር

16. የስፖርት እቃዎች፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

17. የሆቴልና ቱሪዝም እቃዎች፡-…የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስስሚፈልገ፦

1. ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2. ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣

3. ተጫራቾች የግብር ከፋይ ቁጥር (Vat) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

4. ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 430 ሰዓት  ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። የመክፈቻው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል።

5. ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የግዥ ዓይነት (ሎቶች) ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ እና የዋስትና ደብዳቤ Nifas Silk poly Technic Collage (ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ) በሚል በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ መውሰድ ይችላል።

7. ተጫራቾች በገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን በተለያየ 2 ፖስታ ለየብቻ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒውን 2 ፖስታ በአጠቃላይ 4 ፖስታ በማድረግ ለመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 101 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ አድርጎ የማያቀርብ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ውጭ ይሆናል።

9. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው:: ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ናሙና ማቅረብ አይቻልም። ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ ተጫራች ከውድድር ውጭ ይሆናል።

10. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ አዲስ አበባ ጎተራ ኦይል ሊቢያ ዴፖ አጠገብ

ስልክ ቁጥር፡– 0114-70-70-78

ንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ