በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግማዊ ብርሃን አፀደ ህጻናት እና የመጀ/ደ/ት/ ቤት የተለያዩ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 31, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2018.

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግ/ .2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ///ቤት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

  • 1. (ሎት 1) የደንብ ልብስ እና የስፖርት አልባሳት
  • 2. (ሎት 2) አላቂ የቢሮና የፅህፈት ዕቃዎች የፎቶ ኮፒ ቀለሞች
  • 3. (ሎት 3) አላቂ የህክምና መርጃ ዕቃዎች እና አላቂ የፅዳት ዕቃዎች
  • 4. (ሎት 4) ህትመት
  • 5ኛ. (ሎት5) የፕላንትና ማሽነሪ ጥገና እና ህንፃና ተገጣጣሚ የጥገና ዕቃዎች
  • 6ኛ. (ሎት6) ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶችና ግለሰቦች በጨረታው እንዲሳተፉ እንጋብዛለን።

1. በዘርፉ ታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው።

2. የግብር ከፋይ መለያ (Tin ) ያላቸው።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ (የቫት ) ተመዝጋቢ የሆነ።

4. የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው።

5. ናሙና ሳምፕል ለሚጠይቁ ዕቃዎች ማቅረብ የሚችል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስከበሪያ

ሎት 1-4,500.00 (አራት አምስት መቶ ብር) ወይም (0.5%)

ሎት 2 6,500.00 (ስድስት አምስት መቶ ብር) ወይም (0.5%)

ሎት 3 4,750.00 (አራት ሰባት መቶ ሃምሳ ብር) ወይም (0.5%)

ሎት 4-2,403.80 (ሁለት አራት መቶ ሶስት ብር 80/100ብር) ወይም (0.5%)

ሎት 57,500.00 (ሰባት አምስት መቶ ብር) ወይም (0.5%)

ሎት 6– 8,500.00 (ስምንት አምስት መቶ ብር) ወይም (0.5%) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር በታሸገ ፖስታ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር  4 ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።

7. በአነስተኛ ጥቃቅን የተደራጁ የራሳችሁን እሴት እና አምራች ያልሆናችሁ እንደማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታ ሰነድ 300 ብር በመክፈል እና ሲፒኦ በማስያዝ ማቅረብ መወዳደር ትችላላቹ።

8. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙበት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቫትን ጨምሮ በመግለፅ ዋናውን እና ኮፒውን በመሙላት በታሸገ ፖስታ ከታች እና ተጫራቾች የጨረታ ማስያዣ ሲፒኦ ዋናውን ሰነድ ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

9. የጨረታ ሰነዱ ላይ ተጫራቹ በእያንዳንዱ ገፅ ላይ ፊርማ እና ማህተም ማድረግ አለበት በተጨማሪ ክፍል 9 ያልተሞላ የጨረታ ሰነድ ተቀይነት አይኖረውም።

10. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ናሙናዎች ጨረታው ከመከፈቱ ከሁለት ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

11. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት 230 እስከ 1130 ድረስ ዳግማዊ ብርሀን .2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀደ ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመምጣት የማይመለስ 300 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

12. የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስር(10) የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ 10% ባሸነፉባቸው ዕቃዎች ላይ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ውል ተዋውለው ዕቃዎችን ለት/ቤቱ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

13. ማንኛውም ተጫራች ለናሙና ለሳምፕል ያስያዘውን ዕቃዎች የጨረታ ውጤት ከተነገረ በኋላ 10 ቀናት ውስጥ መውሰድ አለበት፡፡ ከዚህ ቀን ውጭ ዘግይቶ ለሚመጣ አላፊነት አንወስድም።

14. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 1130 ላይ አብቅቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ጠዋት 300 ተዘግቶ በእለቱ 330 ይከፈታል።

15. ጨረታው የማስገቢያው ጊዜ ካበቃ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።

16. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ አድራሻ በአዲስ ከተማ /ከተማ የዳግማዊ ብርሀን .2 ቅድመ አንደኛ እና የመጀ///ቤት ብርጭቆ ወደ አዲስ ሰፈር በሚወስደው መንገድ 100 ሜትር ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል

 ለበለጠ መረጃ ስልክቁጥር፡– 011 27 31 704/ 011 27 31 589 /011 27 31 634

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የዳግማዊ ብርሃን አፀደ

ህጻናት እና የመጀ / / / ቤት