ዳሽን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለአንደኛ ግዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Aug 31, 2025)
Fortune(Aug 31, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ 

የተለያዩ ቋሚ እቃዎች በግልጽ ጨረታ ለመሸጥ ለአንደኛ ጊዜ የተዘጋጀ ሽያጭ DB/035/2017

ዳሽን ባንክ አ.ማ በባንኩ የሚገኙ ያገለገሉ ቋሚ እቃዎችን ባሉበት ሁኔታና ቦታ ለአንደኛ ግዜ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ነጥቦች በማሟላት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ቄራ አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ህንጻ 3ኛ ፎቅ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል በመምጣት የጨረታውን መረጃ፣ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ ብቻ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ፣

2. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ከቀኑ 8፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ለሽያጭ የቀረቡ ንብረቶችን በባንኩ መጋዘኖችና ቦታዎች በመሄድ መመልከት ይችላሉ፣

3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ለእያንዳንዱ ዓይነት ለሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ 20 ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያያዝና በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ የንብረት ክምችትና ስርጭት ክፍል ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታው መምሚያ መስፈርት ዋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ሲፒኦ እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹትን አሟልቶ መገኘት ነው።

5 ከላይ በተራ ቁጥር 4 የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ያላስያዘ እና በሠነዱ የተቀመጡ ለሎች ነጥቦችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል።

6 የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ውጪ ከሆነ ከዳሽን ባንክ አማ ቅርንጫፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል፣ ሆኖም በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ክፍያ በየሎ ገቢ ማድረጋቸውን ለማረጋገጥ ክፍያው በዳሸን ባንክ ቅርንጫፎች በተዚጋጀ ሲፒኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል

7 የጨረታ ሳጥኑ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን፤ በ15ኛው ቀን ማለትም በመስከረም 07 ቀን 2018 ዓም ከቀኑ በ6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኘበት ባንኩ የንበረት ክምችትና ስርጭት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም

8. በጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች የአሸናፊዎች ዝርዝርማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከተለጠፈበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር ከ3 /ሶስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት 2 /ሁለት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ የውል ዋጋውን 10 በመቶ በማቅረብ ከባንኩ ጋር ውል መፈራረምና ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈል ይኖርባቸዋል። ሆኖም ከላይ በተገለጸው መሰረት ውል ካልፈረሙ ወይም ሙሉክፍያውን በተጠቀሰው ግዜ ገደብ መክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።

9. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ንብረት በራሳቸው ወጪ በማጓጓዝ ውል በፈረሙ በ10 የሥራ ቀናት ዉስጥ በማንሳት ማጠናቀቃቸው ሲረጋገጥ ያስያዙት የውል ማስከበሪያ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።

10 ባንኩ ባው ጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ኩተገኘ ከውድድር ውድቅ ይደረጋል።

11. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-465 5552 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፣

12. ባንኩ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማናቸውም ጊዜ ጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፣

ዳሽን ባንክ አ.ማ

አዲስ አበባ

ተ.ቁ

የንብረቱ አይነት

መለኪያ

ጠቅላላ ብዛት

1

HIGH BACK CHAIR

በጥቅል

በጥቅል

2

COUNTER CHAIR

በጥቅል

በጥቅል

3

UPS

በቁጥር

7

4

Adding Machine

በቁጥር

7

5

FILE CABINET

በቁጥር

16

6

GUEST CHAR 2 & 3 SEALER

በጥቅል

በጥቅል

7

GUEST CHAIR

በጥቅል

በጥቅል

8

LOW BACK CHAIR

በጥቅል

በጥቅል

9

Managerial table

በጥቅል

በጥቅል

10

Single pedestal table

በጥቅል

በጥቅል

11

Computer stand table

በጥቅል

በጥቅል

12

STORAGE CABINET

በቁጥር

8

13

NOTE COUNTING MACHINE FOR TELLER

በቁጥር

261

14

Note counting machine for cashier

በቁጥር

46

15

PHOTOCOPY Machine

በቁጥር

26

16

FAX MACHINE

በቁጥር

11

17

KYOCERA PHOTOCOPY

በቁጥር

12

18

Child bed

በቁጥር

14

19

Four group Generator

በቁጥር

2

20

Kama small generator

በቁጥር

5

21

Kama Big generator

በቁጥር

2

22

Pramac Generator

በቁጥር

2

23

SYSTEM UNIT

በቁጥር

25

24

PASSBOOK PRINTER

በቁጥር

39

25

Kyocera printer

በቁጥር

36

26

HP LASERJET PRINTER

በቁጥር

5

27

SCANNER MN

በቁጥር

15

28

MONITOR

በቁጥር

31