ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ የተለያዩ አውቶሞቢሎችን ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል


Reporter(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

 የሐራጅ ማስታወቂያ

ሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ከባለእዳዎቹ ላይ ለሚፈልገው ገንዘብ በዋስትና የያዛቸውን እና ከዚህ በታች የተመለከቱትን ንብረቶች በአዋጅ ቁጥር በአዋጅ ቁጥር 97/1990፣ 1147/2011 እና በተሻሻለው 216/92 ለባንኮችና ለማይክሮ ፋይናንስ በተሰጠው ስልጣን መሠረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተጫራቾች ለጨረታ ከመቅረባቸው በፊት የሚከተሉትን ደንቦች በመገንዘብ ማክበር ይኖርባቸዋል፡፡

  1. ለጨረታ የቀረቡትን የተሸከርካሪዎች ጨረታው ከመካሔዱ በፊት ማለትም በቀን 08- 09/ 01/2018 ዓ.ም ከጥዋቱ 4፡00 – 6፡00 ሰዓት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በስራ ሰዓት ኘሮግራም አስይዞ ለመጐብኘት የተቋሙ ማጠራቀሚያ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የማይመለስ በብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ) የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ከሚገኝበት ሀያ ሁለት አካባቢ መክሊት ህንፃ አለፍ ብሎ ኤልሳ ቆሎ ወደ ውስጥ የሚያስገባው መንገድ የተቋሙ የራሱ ህንፃ 2ተኛ ፎቅ ከፋይናንስና አካውንትስ ቢሮ ለጨረታዉ የተዘጋጀዉን ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ሊገዙ ያሰቧቸዉን የተሸከርካሪዎች የነጠላ ዋጋ 50,000/ ሀምሳ ሺህ ብር/ ብር የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ በሀርቡ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አ.ማ ስም የተዘጋጀ C.P.O. ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታዉ መስከረም 9 ቀን 2017 ዓ/ም ከጥዋቱ 3፡00- 11፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በሚገኝበት ሀያ ሁለት አካባቢ መክሊት ህንፃ አለፍ ብሎ ኤልሳ ቆሎ ወደ ውስጥ የሚያስገባው መንገድ የተቋሙ የራሱ ህንፃ ፎቅ ባለው መሰብሰቢያ አዳራሽ ይካሄዳል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ጨረታዉ በሚከፈትበት ቀንና ሰዓት ባይገኙ በሌሉበት ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች ጨረታውን እንዳሸነፉ ያሸነፉባቸዉን ጠቅላላ ዋጋዉን በመክፈል አሸናፊነታቸዉ በተገለፀላቸዉ በ15 /አስራ አምስት ቀናት/ ዉስጥ ማንሳት ይኖርባቸዋል፡፡ በእነዚህ ቀናት ውስጥ አጠቃሎ ካልከፈለ ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል፡፡ በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ይመለስላቸዋል፡፡
  6. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፤ ተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ እና ሌሎች ወጪዎችን ገዢው ይከፍላል::
  7. ንብረቱ በገዢ ስም እንዲዞር ተቋሙ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ደብዳቤ ይፅፋል፡፡
  8. ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ ለሙሉ ሊሰርዝ ይችላል፡፡

..

የተበዳሪዉ ስም

የመያዣ ሰጭዉ ስም

የተሽከርካሪዉ ዓይነት እና የተመረተበት ዘመን

የሰሌዳ ቁጥር

የሻንሲ/ሴሪያል ቁጥር

የሞተር ቁጥር

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ

  ጨረታዉ የሚካሄድበት

ቀን

 

ሰዓት

1.

ኤርሚያስ ቡዛየሁ

ኤርሚያስ ብዙአየሁ

አውቶሞቢል ቶዮታ ያሪስ ኮምፓክት 2008 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ 03- B48743

KSP90-2046888

1KR-0519741

600,000/ ስድስት መቶ ብር/

13/መስከረም/2018.

ከጥዋቱ 300-400

2.

ሚፍታህ  አብዱረሃማን

በቃሉ ታዬ

ቮልስ ዋገን 2006 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ-03-B 64638

9BWCAO5WO7T031982

ANZ250833

500,000 / አምስት መቶ ብር/

13/መስከረም/2018.

ከጥዋቱ 400-500

 3.

ራሔል አሰፋ

ራሔል አሰፋ

ቼቨሮሌት አውቶሞቢል 2009 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ-02-54455

KL1Tj61D59B671607

B12D1-086181kc3

850,000(ስምንት መቶ ሀምሳ ሺህ)

13/መስከረም/2018.

ከጥዋቱ 500-600

4

ሔዋን ዘላለም

ምስክር ሀይሉ

አውቶሞቢል ቶዩታ 2006 ቀረጥ ተከፍሏል

አአ-02- A90894

6TIBE33KX6X532235

*2AZ-A250299

1,000,000 (አንድ ሚሊዩን ብር)

13/መስከረም/2018.

ከሰዐት 800-900

5

መስከረም በላይነህ

መስከረም በላይነህ

አውቶሞቢልሊፋን ቀረጥ ተከፍሏል

አአ-03-B03589

LLV2A2A14Coo63406

LF479Q3*120802285

650,000(ስድስት መቶ ሀምሳ ሺኅ) ብር

13/መስከረም/2018.

ከሰዐት 900-1000

6

ሜላት አሰፋ

አማኑኤል ይልማ

አውቶሞቢል ጃፖን ቶዮታ 2001 ቀረጥ ተከፍሎል

አአ-03-B36477

VNKKV183X0A031093

1SZ-031093

850,000( ስምንት መቶ ሀምሳ ብር)

13/መስከረም/2018.

ከሰዐት 1000-1100

ለተጨማሪ መረጃ

አድራሻ፡– 22 መክሊት ህንፃ አካባቢ፤ ኤልሳ ቆሎ አጠገብ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥሮች 011-663-02-94 / 011-618-55-10 በመደወል ወይም በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት የህግ አገልግሎት ክፍል በአካል ቀርቦ መጠየቅ ይቻላል፡፡


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *