በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችንና የቋሚ እና አላቂ እቃዎችን ለመግዛትና የBBM ማረሻ ብረቶችን ለመሸጥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 04, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። 

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂ

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ /ቤት ለተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽሕፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችንና የቋሚ እና አላቂ እቃዎችን ለመግዛትና BBM ማረሻ ብረቶችን ለመሸጥ ተወዳዳሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና መሸጥ ይፈልጋል።

  • ሎት 1 የጽሕፈት መሳሪያ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 200/ሁለት መቶ/ብር
  • ሎት 2 የጽዳት እቃዎች የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 100/አንድ መቶ/ብር
  • ሎት 3 የቋሚ እና አላቂ እቃዎች የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 100/አንድ መቶ/ብር
  • ሎት 4 BBM ማረሻ ብረት ሽያጭ የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ 100/አንድ መቶ/ብር

ስለሆነም ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢዎች እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

  • በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው /ያላት,
  • በዘርፉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው ያላት/
  • ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ 200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ከላይ የተጠቀሰውን የጨረታ ሰነድ መሸጫ ዋጋ የማይመለስ ብር በመክፈል ከሲ/ዋዩ /ገን//ቤት
  • ከፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተመሰከረለት ትክክለኛ ሲፒኦ
  • ወይም በህጋዊ ደረሰኝ መሂ-1/
  • ለሎት 1 25,000/ሃያ አምስት ሺህ ብር/
  • ለሎት 2 3,000/ሶስት ሺህ ብር/
  • ለሎት 3 3,000/ሶስት ሺህ ብር/
  • ለሎት 4 10,000/አስር ሺህ ብር/ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡ ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን ዋጋ በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ላይ ካለ ምንም ስርዝ ድልዝ በመሙላት ኦርጅናሉን ብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በፖስታው ላይ ስማቸውን፣ አድራሻቸውን እና የሚወዳደሩበትን የጨረታ ዓይነት በመፃፍ ሲያ///ገን//ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 03 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  •  ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ለተጫራቾች ክፍት ሆኖ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 410 ተጫራቾች ቢገኙም ባይገኙም የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
  • አሸናፊው ተጫራች ያሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሱ ወጪ በማጓጓዝ በየፑሉ በሚገኙ ንብረት ክፍሎች ገቢ ያደርጋል።
  • አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% ከተጨማሪ እሴት ታክስ ጋር በባንክ በተመሰከረ ትክክለኛ ሲፒኦ ወይም በህጋዊ ደረሰኝ መሂ-/ በማስያዝ ውል ይፈፅማል።
  • ሎት 4 ላይ አሸናፊ የሆነው ተጫራች አሸናፊነቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ካሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የአሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ለገንዘብ /ቤት ገቢ በማድረግ ዕቃዎቹን መውሰድ አለበት።
  • የጨረታ ውድድሩ በጥቅል ዋጋ ላይ የተመሰረተ ነው /ቤቱ በግዥው ላይ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብት አለው።
  • /ቤቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116200679/0116200015 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
  • ማሳሰቢያ፡በሎት 4 ላይ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያውን በማስያዝ መወዳደር የሚችል መሆኑን እንገልፃለን።

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን መስተዳደር የሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት