በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣ አልባሳት፣ ጫማዎች፣ የብር ጌጣጌጥ፣ ፕላትኒየም፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ መሸጥ ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 04, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የግልጽና እና ሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ እና ሐራጅ ጨረታ ቁጥር 14/2018 15/2018 16/208 17/201818/2018 19/201820/2018 20/2018፣ 21/2018 እና 22/2018 የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነሥርዓት ባለመፈጸማቸው ምክንያት እና በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የተወረሱ

  • የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስና
  • የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች፣
  • የተሽከርካሪ መለዋወጫዎችና ጌጣጌጥ እና አካላት፣
  • አልባሳት፣ ጫማዎች፣
  • የብር ጌጣጌጥ፣
  • ፕላትኒየም፣ የመኪና ሞተር እና ሌሎች ዕቃዎችን ባሉበት ሁኔታ
  • በሃራጅ ጨረታ እና በግልጽ ጨረታ 14/2018 በቀን 03/13/2017 ዓ.ም፣
  • ጨረታ ቁጥር 15/2018 በቀን 05/01/2018 .ም፣
  • ጨረታ ቁጥር 16/2018 በቀን 08/01/2018 .ም፣
  • ጨረታ ቁጥር 17/2018 በቀን 12/01/2018 .ም፣
  • ጨረታ ቁጥር 18/2018 በቀን 15/01/2018 .ም፣
  • ጨረታ ቁጥር 19/2018 በቀን 19/01/2018 .ም፣
  • ጨረታ ቁጥር 20/2018 በቀን 22/01/2018 .ም፣
  • ጨረታ ቁጥር 21/2018 በቀን 26/01/2018 . እና
  • ጨረታ ቁጥር 22/2018 በቀን 29/01/2018 . በመሆኑ የቀጣይ 2018 በጀት ዓመት ዕቅድ በተፈለገው መጠን ለማሳካት ለሁሉም ተደራሽነት ባለው መልኩ በጋዜጣ ማስታወቂያ እንዲወጣልን እየጠየቅን ዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 1-14 እንገልፃለን።

በመሆኑም፦

1. በቅ//ቤቱ ለሚካሄደው ጨረታ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፊኬት እና የዘመኑ ግብር የተከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ 200-600 ከሰዓት በኋላ 700-1100 እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት 200-600 ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ከአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት ገርጂ ጉምሩከ መጋዘን ቅጥር ግቢ የውርስ ዕቃዎች አወጋገድ ቡድን በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

3. በግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጠትን ዋጋ አምስት በመቶ (5%) ዋስትና (CPO) CUSTOMS CMSSON ADDIS ABABA AIRPORT CUSTOM BRANCH OFFICE ስም ማሰራት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ናሙና በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ካርጎ መጋዘን እና ገርጂ መጋዘን እስከ ጳጉሜ 03/2017 /ም፣ መስከረም 05/2018 መስከረም 08/2018 መስከረም 12/2018 /ም፣መስከረም 15/2018 መስከረም 19/2018 መስከረም 22/2018 /ም፣ መስከረም 26/2018 እና መስከረም 29/2018 . ከቀኑ 800 ተዘግቶ በዛው ቀን 815 የሚከፈት ይሆናል።

5. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለጨረታው የሚሰጡትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ተያይዘው በቀረቡት ቅጾች መሠረት ለመረጡት የዕቃዎች ኮድ የተሰጠ ዋጋ የተጫራቾች ስም፣ አድራሻ፣ ፊርማና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) እና ከላይ በተ. 1 የተገለጹትን ሰነዶች ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ በመፈረም አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉ/ቅ/ጽ/ቤት ገርጂ የውርስ ዕቃዎች አወጋገድ ቡድን ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነዱ የሰጠውን መግዣ ዋጋና መግለጫ መለወጥና ማሻሻል አይችልም።

7. ማንኛውም ተጫራች የሰጠውን የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ግምግማ ተጠናቆ የጨረታው ውጤት እስከሚታወቅ ድረስ ፀንቶ ይቆያል።

8. የጨረታው አሸናፊዎች ጨረታውን ስለማሸነፋቸው ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ በ05 (አምስት) ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ዕቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ አለባቸው

9. ከላይ በተ/ 8 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ከፍያውን ገቢ ያላደረገ እና ንብረቱን ተረክቦ ያልወሰደ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት .. (CPO) ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።

10. በተራ ቁጥር 01 – 09 የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪም በሃራጅ ጨረታ ቁጥር 14/2018 በቀን 03/13/2017 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 15/2018 በቀን 05/01/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 16/2018 በቀን 08/01/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 17/2018 በቀን 12/01/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 18/2018 በቀን 15/01/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 19/2018 በቀን 19/01/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 20/2018 በቀን 22/01/2018 .ም፣ ጨረታ ቁጥር 21/2018 በቀን 26/01/2018 . እና ጨረታ ቁጥር 22/2018 በቀን 29/01/2018 . ከጠዋቱ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የምናካሄድ መሆኑን በዚሁ አጋጣሚ እያሳወቅን፣ የዕቃዎችን ናሙና በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት ገርጂ እና ካርጎ ውርስ መጋዘን በመገኘት መመልከት ይቻላል።

11. በሐራጅ ጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ለየዘርፉ CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA AIRPORT CUSTOM BRANCH OFFICE ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

12. ለጨረታ የቀረቡት የዕቃዎች ዋጋ ከቫት በፊት የተሰጠ መሆኑ እናሳውቃለን።

13. ለጨረታ የቀረቡት ዕቃዎች በተናጠል ሳይሆን ለጨረታው ሰነዱ በተሰጠ ኮድ ቁጥር ብቻ የሚሸጥ መሆኑን እናሳውቃለን።

14. //ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

  • ለተጨማሪ መረጃ ቦሌ ኤርፖርት በስሰክ ቁጥር 0116684537 እና 0116684193 ደውለው ይጠይቁ።

በጉምሩክ ኮሚሽን የአ/አ ኤርፖርት ጉምሩክ //ቤት